የገጠር መሬት ውርስ ሕጉ!

ባሕር ዳር: መጋቢት 30/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ሁሉ ነገር በልኩ ይኾን ዘንድ ሕጎች መሠረታዊ ነገሮች ናቸው። የሕግ የበላይነት ሲሰፍን የአንድ ሀገር ማኅበራዊ፣ ኢኮኖሚያዊ እና ፖለቲካዊ ጉዳዮች መልካም ይኾናሉ። ሕግ በሌለበት እና ባልተከበረበት ኹኔታ ደግሞ ሥርዓት አልበኝነት...

የኅብረተሰብ ክፍል ተሳታፊዎች ወኪሎቻቸውን እየመረጡ ነው።

ባሕር ዳር: መጋቢት 30/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ ሀገራዊ የምክክር ኮሚሽን በአማራ ክልል የሚያካሂደው የአጀንዳ ማሰባሰብ ምዕራፍ አራተኛ ቀኑን ይዟል። በዛሬው የውሎ መርሐ ግብር የኅብረተሰብ ክፍል ተሳታፊዎችን የሚወክሉ ሰዎች ምርጫ እየተካሄደ ነው። ሂደቱን በተመለከተ ከአሚኮ...

የጤና መድኅን ተጠቃሚዎች የሚያነሱትን ቅሬታ ለመቅረፍ ባለድርሻ አካላት ሚናቸውን ሊወጡ ይገባል።

ከሚሴ: መጋቢት 30/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል የኦሮሞ ብሔረሰብ አሥተዳደር ጤና መምሪያ የማኀበረሰብ አቀፍ ጤና መድኅን የቁርጥ ክፍያ እና ዞናዊ ከፍ ያለ ቋት ምስረታን መሠረት ያደረገ የውይይት መድረክ አካሂዷል። በመድረኩ የኢትዮጵያ ጤና መድኅን አገልግሎት ዋና...

“ሕግን መነሻና መዳረሻ አድርገን ማንነታችንን ለማጽናት እየሠራን ነው” አቶ አሸተ ደምለው

ሁመራ: መጋቢት 30/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል ወልቃይት ጠገዴ ሰቲት ሁመራ ዞን ባለፉት የነጻነት ዓመታት ከወሰን እና ማንነት ጉዳይ አንጻር በተከናወኑ ተግባራት ላይ በሁመራ ከተማ የግምገማ እና የውይይት መድረክ ተካሂዷል። የወልቃይት ጠገዴ ሰቲት ሁመራ...

የኢ-ኮሜርስ የንግድ ሥርዓት ለሀገሪቱ የተሻለ ዕድል ይዞ መምጣቱ ተገለጸ።

አዲስ አበባ: መጋቢት 30/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የኢኖቬሽን እና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር የኢ-ኮሜርስ የንግድ ሥርዓት ለሀገሪቱ የተሻለ ዕድል ይዞ እንደመጣ አስታውቋል። ሚኒስቴር መሥሪያ ቤቱ በኤሌክትሮኒክስ ንግድ ላይ ለተሰማሩ የተለያዩ ተቋማት ሥልጠና ሰጥቷል። የኢኖቬሽን እና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር ያዘጋጀው...