የደሴ ከተማን ሰላም ዘላቂ ለማድረግ በቅንጅት እየተሠራ ነው።

ደሴ: ሚያዝያ 02/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የደሴ ከተማ አሥተዳደር ሚሊሻ ጽሕፈት ቤት የዘጠኝ ወራት ዕቅድ አፈጻጸሙን ገምግሟል። በግምገማው በመደበኛ እና በሕግ ማስከበር ተግባራት ላይ በዘጠኝ ወሩ የተከናወኑ ተግባራት ላይ ውይይት ተደርጓል። የሰላም አሥከባሪ አባል የኾኑት 50...

በጸጥታ ችግር ተፈናቅለው የነበሩ ወገኖች የመመለሥ ሥራ እየተከናወነ መኾኑን የሰሜን ሸዋ ዞን...

ደብረ ብርሃን: ሚያዝያ 02/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ዘላቂ ሰላምን ለማምጣት በትኩረት እየተንቀሳቀሰ እንደሚገኝ የሰሜን ሸዋ ዞን አስታውቋል። የሰሜን ሸዋ ዞን ምክትል አሥተዳዳሪ ተክለየስ በለጠ ከአሚኮ ደብረ ብርሃን 91 ነጥብ 4 የኤፍ ኤም ጣቢያ የማዕዘን...

የውስጥ ጥንካሬ እና ዐቅም ለውጭ ግንኙነት ስኬታማነት ፋይዳው ትልቅ ነው።

ባሕር ዳር: ሚያዝያ 02/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የውስጥ ጥንካሬ እና ዐቅም ለውጭ ግንኙነት ስኬታማነት ፋይዳው የላቀ በመኾኑ በዚህ ላይ አተኩሮ መሥራት እንደሚገባ የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር ድኤታ ተስፋሁን ጎበዛይ ገልጸዋል፡፡ “ዓላማ ተኮር ተግባቦት ለኢትዮጵያ መንሰራራት” በሚል...

ነውራል ኔትወርክ (የነርቭ አውታር መረብ) ምንድን ነው?

ባሕር ዳር: ሚያዝያ 02/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ስለ ሰው ሠራሽ አስተውሎት ስናወራ ሁለት ንዑስ ክፍሎች አብረው ይነሳሉ። እነዚህም ማሽኖችን የማስተማር ሂደት እና ጥልቅ አስተውሎት ናቸው። ለሁሉም ጥላ የኾነው ጽንሰ ሃሳብ የሰው ሠራሽ አስተውሎት ነው። ጠቅለል...

“ሁሉም አሸናፊ ኾነው የሚወጡበትን ዐውድ ለመፍጠር ምክክሩ አስፈልጓል” ኮሚሽነር ዮናስ አዳዬ (ዶ.ር)

ባሕር ዳር: ሚያዝያ 02/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን የአማራ ክልል አጀንዳ ማሠባሠብ ሁለተኛውን ምዕራፍ እያካሄደ ነው። የኢትዮጵያ ሀገራዊ የምክክር ኮሚሽን ኮሚሽነር ዮናስ አዳዬ (ዶ.ር) እንዳሉት ምክክር እስካኹን የተፈጠሩ ችግሮችን ዋነኛ ምንጭ ለመለየት...