ኢትዮጵያ የባህር በር ባለቤትነትን ለማረጋገጥ ያሳየችው ዲፕሎማሲ ስኬታማ ነው።
አዲስ አበባ: ሚያዝያ 02/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የፖለቲካ ሳይንስ እና ዓለም አቀፍ ግንኙነት ምሁሩ ፕሮፌሰር ብሩክ ኃይሉ በሻህ ኢትዮጵያ የባህር በር ባለቤትነትን እና ተጠቃሚነትን ለማሳካት ለዓለም አቀፉ ማኅበረሰብ ያቀረበችው ማብራሪያ ዲፕሎማሲያዊ ስኬትን አስገኝቷል።
ፕሮፌሰሩ ከአማራ ሚዲያ...
አባላትን በማብቃት ጠንካራ መሪ ለመፍጠር እየሠራ መኾኑን የወልድያ ከተማ አሥተዳደር ብልጽግና ፓርቲ ቅርንጫፍ...
ወልድያ: ሚያዝያ 02/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የወልድያ ከተማ አሥተዳደር ብልጽግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት በተሻሻለው የአደረጃጀት፣ የአሠራር፣ የመመሪያ፣ የኢንስፔክሽን እና ሥነ ምግባር ኮሚሽን መተዳደሪያ ደንብ ላይ ከመምሪያ እስከ ቀበሌ ላሉ የመንግሥት እና...
በዓልን ምክንያት በማድረግ የዋጋ ንረት እንዳይከሰት እየሠራ መኾኑን የደብረ ማርቆስ ከተማ አሥተዳደር አስታወቀ።
ደብረ ማርቆስ: ሚያዝያ 02/2017 ዓ.ም (አሚኮ) መጭውን የትንሳኤ በዓል ምክንያት በማድረግ ያልተገባ የዋጋ ጭማሪን ለመከላከል እየሠራ መኾኑን የደብረ ማርቆስ ከተማ አሥተዳደር ንግድ እና ገበያ ልማት መምሪያ አስታውቋል።
መምሪያው መጭውን በዓል ምክንያት በማድረግ ዘይት እና ሌሎች...
ከኢትዮጵያ አየር መንገድ የተሰጠ ማሳሰቢያ
ባሕር ዳር: ሚያዝያ 02/2017 ዓ.ም (አሚኮ) አዲስ አበባ ቦሌ አለም አቀፍ አየር ማረፍያ ዛሬ ሐሙስ ሚያዝያ 2 ቀን 2017 ዓ.ም ከስምንት እስከ ዘጠኝ ሰዓት ለአንድ ሰዓት የሚቆይ የድንገተኛ አደጋ ምላሽ አሰጣጥ የሙሉ አቅም ልምምድ...
የእምቦጭ አረምን በርብርብ ማስወገድ ካልተቻለ ዘርፈ ብዙ የብዝኅ ሕይዎት አደጋ እንደሚያስከትል የዘርፉ ተመራማሪ ተናገሩ፡፡
ባሕር ዳር: ሚያዝያ 02/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በማዕከላዊ ጎንደር ዞን የደልጊ ዙሪያ ነዋሪ የኾኑት አቶ ወርቁ እንየው አምስት የቤተሳብ አባላትን ዓሳ በማስገር እንደሚያስተዳድሩ ተናግረዋል፡፡ ”ጣና ሐይቅ ሕይዎታችን ነው ” የሚሉት አቶ ወርቁ ዓሣ ከማስገር ባለፈ...








