“ዘላቂ እና ሕዝብን ማዕከል ያደረገ አረንጓዴ ሽግግር”
በሚል ጭብጥ እየተካሄደ ባለው የ2025 ፒ4ጂ ቬይትናም ጉባኤ የአየር ንብረት ጥበቃን ለማራመድ አስፈላጊ የሆኑ ሶስት ቁልፍ የተግባር ነጥቦችን አፅንዖት ሰጥቼ አንስቻለሁ። አንደኛ የአየር ንብረት ጥበቃ የገንዘብ አቅርቦትን የቅድሚያ ቅድሚያ በመስጠት በቂ፣ ተገማች እና...
በአጀንዳ ማሰባሰብ የምክክር ምዕራፍ እየተመዘገቡ ያሉ ውጤቶች:-
ባሕር ዳር:ሚያዝያ 08/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን በተለያዩ ክልሎች እና ከተማ አሥተዳደሮች የሚያከናውናቸውን የአጀንዳ ማሰባሰብ ምክክር ምዕራፎች በ11 ክልሎች እና 2 የከተማ አሥተዳደሮች ማከናወኑ አንስቷል። በዚህ ሂደት ኮሚሽኑ አጀንዳን ከተለያዩ የክልል እና...
“የሁሉም ሥራዎች ቁልፍ የኾነው የአገልግሎት አሠጣጥ በተገቢው መንገድ ከተሠራበት ሰላም እና ልማትን ማረጋገጥ ...
ጎንደር:ሚያዝያ 08/2017 ዓ.ም (አሚኮ) "አገልግሎት አሰጣጤን በማሻሻል፣ ብልሹ አሠራርን በማስወገድ ከተማዬን እክሳለሁ" በሚል መሪ መልዕክት የጎንደር ከተማ አሥተዳደር ከተለያዩ የሥራ ኀላፊዎች እና ከተቋማት ቡድን መሪዎች ጋር በጎንደር ከተማ ውይይት እያካሄደ ነው።
በውይይቱ መልዕክት ያስተላለፉት...
ኢትዮጵያ ለማስመዝገብ ያቀደችውን የ8 ነጥብ 4 በመቶ ኢኮኖሚያዊ እድገት ለማሳካት የሁሉም ርብርብ እንደሚያስፈልግ...
አዲስ አበባ: ሚያዝያ 08/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የፕላን እና ልማት ሚኒስቴር የተጠሪ ተቋማት የሥራ ኀላፊዎች እና ሠራተኞች በተገኙበት የ2017 በጀት ዓመት የዘጠኝ ወራት የሥራ አፈጻጸም የውይይት መድረክ በአዲስ አበባ ከተማ እየተካሄደ ነዉ።
በመድረኩ መልዕክት ያስተላለፉት ኢኖቬሽን...
የአዲስ አበባ ከተማ አሥተዳደር የትንሳኤ በዓልን ምክንያት በማድረግ የማዕድ ማጋራት ሥነ ሥርዓት አካሄደ።
አዲስ አበባ: ሚያዝያ 08/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአዲስ አበባ ከተማ አሥተዳደር የትንሳኤ በዓልን ምክንያት በማድረግ በከተማዋ ለሚገኙ የኑሮ ጫና ላለባቸው እና ለተለያዩ ማኅበራዊ ችግሮች ለተጋለጡ የኅብረተሰብ ክፍሎች የማዕድ ማጋራት ሥነ ሥርዓት አካሂዷል።
የማዕድ ማጋራቱ መርሐ ግብር...








