የኢየሱስ ክርስቶስ የስቅለት በዓል በመንበረ ጸባኦት ቅድስት ሥላሴ ካቴድራል እየተከበረ ነው።

አዲስ አበባ: ሚያዝያ 10/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ዕለተ አርብ ኢየሱስ ክርስቶስ 14ቱን ግብረ ሕማማት በግፍ የተቀበለበት ዕለት ነው። በሃይማኖቱ ተከታዮች ዘንድም ቀኑ ልዩ ትርጉም የሚሰጠው ነው። ከሊዮስጥራ እስከ ቀራኒዮ ድረስ መስቀሉን ተሸክሞ የተጓዘበት፣ የኋሊት በመታሰርም...

የስቅለት ተዓምራት እና አስተምህሮው!

ባሕር ዳር: ሚያዝያ 10/2017 ዓ.ም (አሚኮ) አዳም ሕግ በመተላለፉ ምክንያት የመጣበትን ሞት ለማዳን ኢየሱስ ክርስቶስ ከሰማየ ሰማያት ወርዶ፤ ከልጅ ልጁ ከቅድስት ድንግል ማርያም ተወልዶ፤ በመስቀል ላይ ተሰቅሎ እና በሦስተኛው ቀን ተነስቶ እንዳዳነው የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ...

የክርስቶስን ሕማማተ መስቀል የሚያስብ ሁሉ እርስ በርሱ ሊዋደድ ይገባል።

ሰቆጣ: ሚያዝያ 10/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የኢየሱስ ክርስቶስ የስቅለት ቀን በዋግ ኽምራ ብሔረሰብ አሥተዳደር ሰቆጣ ከተማ በደብረ ገነት መድኃኒዓለም ቤተክርስቲያን በፆም፣ በጸሎት እና በስግደት እየታሰበ ነው። የአዳም ልጆች 5 ሺህ 500 ዘመን ተፈርዶባቸው የነበረውን የሞት ፍርድ...

በባሕር ዳር ከተማ 461ለሚኾኑ በዝቅተኛ የኑሮ ደረጃ ለሚገኙ የኅብረተሰብ ክፍሎች ድጋፍ ተደረገ።

ባሕር ዳር: ሚያዚያ 10/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የባሕር ዳር ከተማ አሥተዳደር ሴቶች፣ ሕጻናት እና ማኅበራዊ ጉዳይ መምሪያ ኀላፊ ሰብለ ዘውዱ እንዳሉት ለትንሳኤ በዓል ከግብረ ሰናይ ድርጅቶች፣ ከመንግሥት እና ከማኅበረሰቡ ሃብት በማሰባሰብ ከ500 በላይ ለሚኾኑ የኅብረተሰብ...

ቃል በተግባር የተፈጸመባት አርብ!

ባሕር ዳር: ሚያዝያ 10/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ዕለተ አርብ በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ልዩ ቀን ነው። የማይታመመው ታሞ የዋለበት፣ ከትቢያ የሚያነሳ እሱ ሲወድቅ ሲነሳ የዋለበት ድንቅ ዕለት ናት ይላሉ በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን...