በቅዳሜ ስዑር አማኞች ለምን ቄጤማ ያስራሉ?

ባሕር ዳር:ሚያዝያ 11/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ቅዳሜ ስዑር በሃይማኖቱ ተከታዮች ዘንድ ትልቅ ቦታ የሚሰጠው ዕለት ነው ይላሉ የአራቱ ጉባኤ መምህር ሊቀ ሊቃውንት ኤፍሬም ገብረ ኪዳን። እግዚአብሔር አምላክ ፍጥረታትን ሁሉ ፈጥሮ ያረፈባት የመጀመሪያዋ ቅዳሜ "ሰንበት ዐባይ"...

“ገዳዩን መሳሪያ አስቀምጡና በሃይማኖት፣ በአንድነት፣ በስምምነት ሰላምን አምጡ፣ ይህ የቤተ ክርስቲያናችን ወቅታዊ ጥሪ...

ባሕር ዳር: ሚያዚያ 11/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን ፓትርያርክ ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ቀዳማዊ ፓትርያርክ ርእሰ ሊቃነ ጳጳሳት ዘኢትዮጵያ ሊቀ ጳጳስ ዘአኵስም ወዕጨጌ ዘመንበረ ተክለሃይማኖት ለትንሳኤ በዓል ቃለ በረከት አስተላልፈዋል። በመልዕክታቸውም...

“ጉብኝቱ ኢትዮጵያ አስፈላጊ ሀገር መኾኗን ያረጋገጠ ነበር” ለገሰ ቱሉ (ዶ.ር)

ባሕር ዳር: ሚያዚያ 10/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ከልዑካን ቡድናቸው ጋር በቬየትናም የነበራቸው ይፋዊ ጉብኝት የተሳካ እና "ጉብኝቱ ኢትዮጵያ አስፈላጊ ሀገር መኾኗን ያረጋገጠ ነበር" ብለዋል። ኢትዮጵያ በጂኦ-ፖለቲካል ነባራዊ ሁኔታ እና መልክዓ...

መዕመኑ ልቦናውን ለፍቅር እና ለይቅርታ ክፍት ማድረግ እንዳለበት መምህረ መምህራን የንታ በጽሐ ዓለሙ ተናገሩ።

ደብረ ታቦር: ሚያዚያ 10/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የስቅለት በዓል በደብረ ታቦር ከተማ ደብረ ልዑላን መድኃኒዓለም ቤተክርስቲያን በተለያዩ ሃይማኖታዊ ክዋኔዎች እየተከበረ ነው። ኢየሱስ ክርስቶስ ለሰው ልጆች ሲል የተቀበለውን መከራ እና ግርፋት በማሰብ ነው ቀኑ እየታሰበ ያለው። የአራቱ ጉባዔያት...

የስቅለት በዓል የበደልናቸውን ብቻ ሳይኾን የበደሉንን ጭምር ይቅር የማለት ምሳሌ መኾኑን መጋቢ ሐዲስ መምህር...

ሁመራ: ሚያዚያ 10/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የስቅለት በዓል የበደልናቸውን ብቻ ሳይኾን የበደሉንንም ይቅር ማለትን የምንማርበት ታላቅ በዓል መኾኑን በአማራ ክልል የወልቃይት ጠገዴ ሰቲት ሁመራ ሀገረ ስብከት ዋና ሥራ አስኪያጅ መጋቢ ሐዲስ መምህር አሸተ ዜናዊ ተናግረዋል። በኦርቶዶክስ...