ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ በፖፕ ፍራንሲስ ህልፈት የተሰማቸውን ሐዘን ገለጹ።

ባሕር ዳር: ሚያዚያ: 13/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ቀዳማዊ ፓትርያርክ ርዕሰ ሊቃነ ጳጳሳት ዘኢትዮጵያ ሊቀ ጳጳስ ዘአክሱም ወእጨጌ ዘመንበረ ተክለሃይማኖት የሮም ካቶሊክ ቤተክርስቲያን መሪ በኾኑት በብፁዕ ወቅዱስ ፖፕ ፍራንሲስ ህልፈት የተሰማቸውን ሐዘን...

ፕሬዝዳንት ታዬ አጽቀሥላሴ በፖፕ ፍራንሲስ ሕልፈት የተሰማቸውን ሐዘን ገለጹ።

ባሕር ዳር: ሚያዚያ 13/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ፕሬዝዳንት ታዬ አጽቀሥላሴ በካቶሊክ ቤተክርስቲያን ሊቀ ጳጳስ ፖፕ ፍራንሲስ ሕልፈት የተሰማቸውን ሐዘን ገልጸዋል። ፕሬዝዳንቱ በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መልዕክት የርእሠ ሊቃነ ጳጳሳት ፍራንሲስ ሕልፈት ጥልቅ...

በአማራ ክልል ከ25 ሺህ ቶን በላይ የማር ምርት ተገኝቷል።

ባሕር ዳር:ሚያዝያ 13/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በምሥራቅ ጎጃም ዞን የአዋበል ወረዳ ነዋሪ አርሶ አደር ገድፍ ይታይህ በያዝነው በጀት ዓመት ከ10 የሽግግር ዘመናዊ ቀፎ ከ110 ኪሎ ግራም በላይ የማር ምርት ማግኘታቸውን ተናግረዋል። የንብ ማነብ ሥራቸውን...

የጠቅላይ ሚኒስትሩ የቬይትናም ጉብኝት የሀገራቱን ግንኙነት የሚያጠናክር እና ተሞክሮ የተቀሰመበት ነው።

ባሕር ዳር: ሚያዚያ 13/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) በቬይትናም ያደረጉት ጉብኝት የሀገራቱን ግንኙነት የሚያጠናክር እና ተሞክሮ የተቀሰመበት መኾኑን የጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት ፕሬስ ሴክሬታሪያት ኀላፊ ቢልለኔ ስዩም ገለጹ፡፡ የጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት...

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) በፖፕ ፍራንሲስ ሕልፈት የተሰማቸውን ሀዘን ገለጹ።

ባሕር ዳር: ሚያዚያ 13/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) በካቶሊካዊት ቤተክርስቲያን ሊቀ ጳጳስ ፖፕ ፍራንሲስ ሕልፈት የተሰማቸውን ሐዘን ገልጸዋል። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መልእክት በርእሰ ሊቃነ ጳጳሳት ፖፕ ፍራንሲስ...