በጀትን በአግባቡ በመጠቀም ልማትን ለማፋጠን የሁሉንም ርብርብ ይጠይቃል፡፡

ባሕር ዳር: ሚያዚያ 14/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ገንዘብ ቢሮ የክልሉን የ2017 በጀት ዓመት የስምንት ወራት የበጀት አጠቃቀምን ከመሥሪያ ቤቶች ጋር ገምግሟል፡፡ የበጀት አጠቃቀሙ ከጊዜ ጊዜ እየተሻሻለ ቢኾንም ውስንነቶች መኖራቸው በግምገማው ተመላክቷል፡፡ ውስንነቶች እንዲስተካከሉም...

በመልካም አስተሳሰብ እና ተግባር ብቁ የኾኑ መሪዎችን እና አባላትን ለማፍራት ትኩረት መሰጠቱ ተገለጸ።

ባሕር ዳር:ሚያዝያ 14/2017 ዓ.ም (አሚኮ)በሰሜን ጎጃም ዞን ጠንካራ ፓርቲ እና መንግሥት በመገንባት ሁለተናዊ ብልጽግናን ለማረጋገጥ እየተከናወኑ የሚገኙ ተግባራት የዘጠኝ ወራት የእቅድ አፈጻጸም በዞን ደረጃ እየተገመገመ ነው። በዘጠኝ ወሩ የዕቅድ አፈጻጸም ግምገማ መድረክ ላይ በምክትል ርእሰ...

መጤ እና ወራሪ አረሞች የግብርናው ዘርፍ ፈተና ኾነዋል።

ባሕር ዳር: ሚያዝያ 14/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በየብስ እና በውኃማ አካላት ላይ የሚታዩ አረሞች መደበኛ፣ አደገኛ፣ መጤ እና ወራሪ ተብለው እንደሚመደቡ የዘርፍ ባለሙያዎች ይገልጻሉ፡፡ መደበኛ አረም እንክብካቤ ባልተደረገለት ሰብል ውስጥ በመስፋፋት በምርታማነት ላይ ጉዳት የሚያደርስ...

የመኖሪያ ቤት ኪራይ እና ሕጉ!

ባሕር ዳር: ሚያዝያ 06/2017 ዓ.ም (አሚኮ) አዋጅ ቁጥር 1320/2016 የመኖሪያ ቤት ኪራይ ቁጥጥር እና አሥተዳደርን የተመለከተ የሕግ ማዕቀፍ ነው። ዓላማውም በመኖሪያ ቤት እጥረት እና በመኖሪያ ቤት ኪራይ መናር የሚከሰተውን የኑሮ ውድነት ጫና በመቀነስ የመኖሪያ...

ዓለም አቀፍ የገንዘብ ድርጅት ለኢትዮጵያ የሚያደርገውን ድጋፍ አጠናክሮ እንደሚቀጠል አስታወቀ።

ባሕር ዳር: ሚያዚያ 14/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የዓለም ባንክ ግሩፕ እና የዓለም አቀፉ የገንዘብ ድርጅት (አይኤምኤፍ) ዓመታዊ የፀደይ ወቅት ስብሰባ በዋሺንግተን ዲሲ እየተካሄደ ነው። በውይይቱ የገንዘብ ሚኒስትር አሕመድ ሽዴ እና የብሔራዊ ባንክ ገዢ ማሞ...