የኢንዱስትሪ እና ፋይናንስ ኤክስፖ ዝግጅት መጠናቀቁን የኮምቦልቻ ከተማ አሥተዳደር አስታወቀ።

ደሴ:ሚያዝያ 14/2017 ዓ.ም (አሚኮ) "የኢትዮጵያ ታምርት እኛም እንሸምት" አካል የኾነው በኮምቦልቻ ከተማ ከሚዚያ 20 እስከ ሚያዚያ 30 2017 ዓ.ም ለሚካሄደው የኢንዱስትሪ እና ፋይናንስ ኤክስፖ ዝግጅት መጠናቀቁን ከተማ አሥተዳደሩ አስታውቋል። የቀጣናውን እምቅ የመልማት አቅም...

የደሴ ከተማ አሥተዳደር የትንሣኤ በዓልን ምክንያት በማድረግ ማዕድ አጋርቷል።

ደሴ: ሚያዝያ 14/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በመርሐ ግብሩ በዝቅተኛ የኑሮ ደረጃ የሚገኙ ወገኖች፣ የክርስትና እና የእስልምና ሃይማኖት አባቶች እና ተከታዮች ተገኝተዋል። የእንኳን አደረሳቸሁ መልዕክት ያስተላለፉት የደሴ ከተማ ተቀዳሚ ምክትል ከንቲባ ሳሙኤል ሞላልኝ "እኛ ኢትዮጵያውያን ብዙ...

በአዲስ አበባ እየተከናወኑ ያሉ የልማት ሥራዎች የከተማዋን ዕድገት የሚያፋጥኑ መኾናቸው ተገለጸ።

አዲስ አበባ:ሚያዝያ 14/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት አስተባባሪነት የፌዴራል ተቋማት እና የብልጽግና ፓርቲ ጽሕፈት ቤት ከፍተኛ መሪዎች በከተማዋ እየተከናወኑ ያሉ የተለያዩ የልማት ሥራዎችን ጎብኝተዋል። ጉብኝቱ በከተማዋ የተከናወኑ እና በመከናወን ላይ የሚገኙ የኮሪደር...

ምርትና ምርታማነትን ለማሳደግ እየሠራ መኾኑን የኦሮሞ ብሔረሰብ አሥተዳደር ገለጸ።

ከሚሴ: ሚያዝያ 14/2017 ዓ.ም (አሚኮ)በአማራ ክልል የኦሮሞ ብሔረሰብ አሥተዳደር ግብርና መምሪያ የ2017/18 የምርት ዘመን የሰብል ልማት ንቅናቄ መድረክ ከባለድርሻ አካላት ጋር አካሂዷል። በመድረኩ የተሳተፉ የወረዳ የሥራ ኀላፊዎች በምርት ዘመኑ የተሻለ ምርት ለማምረት የቅድመ ዝግጅት ሥራዎች...

የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት ፕሬዝዳንት ሼህ ሀጂ ኢብራሂም ቱፋ በፖፕ...

ባሕር ዳር: ሚያዚያ 14/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት ፕሬዝዳንት ሼህ ሀጂ ኢብራሂም ቱፋ በሮማ ካቶሊካዊት ቤተ ክርስቲያን ርእሰ ሊቃነ ጳጳሳት ፍራንሲስ ሕልፈተ ሕይወት የተሰማቸውን ሀዘን ገልጸዋል። ከኢትዮጵያ...