ከ12 ሚሊየን ኩንታል በላይ ስሚንቶ ወደ ገበያ ማቅረቡን ለሚ ናሽናል ሲሚንቶ ፍብሪካ አስታወቀ።

አዲስ አበባ:ሚያዝያ 16/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ‎የኪነ ጥበብ እና የሀገሪቱ ሚዲያ ባለሙያዎች ለሚ ናሽናል ሲሚንቶ ፋብሪካን ጎብኝተዋል። ለጉብኝቱ ተሳታፊዎች ማብራሪያ የሰጡት የኢስት አፍሪካ ናሽናል ዲስትሪቢውሽን ተወካይ አዳነ ዓለሙ ፋብሪካው ከመስከረም 2017 ዓ.ም ጀምሮ ባሉት ስድስት...

“ሰው ሰራሽ አስተውሎት እና አካል ጉዳት”

ባሕር ዳር: ሚያዝያ 16/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የሰውን ልጅ እና የዲጂታል አስተውሎትን አጣምሮ በመያዝ የሰው ሠራሽ አስተውሎት (AI) አሁን በደረስንበት ዘመን በርካታ ተግባራትን እያከናወነ እና ውጤትም እያመጣ ይገኛል፡፡ በየትኛውም ሁኔታ ላይ ላሉ የሰው ልጆች አስገራሚ...

ከ23 ሚሊዮን ኩንታል በላይ ምርት ለማግኘት እየሠራ መኾኑን የደቡብ ጎንደር ዞን ግብርና መምሪያ አስታወቀ።

ደብረ ብርሃን: ሚያዝያ 16/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የደቡብ ጎንደር ዞን ግብርና መምሪያ የ2017/18 የምርት ዘመን የመኸር ሰብል ልማት የንቅናቄ መድረክ እና የ9 ወራት የሥራ አፈጻጸም ግምገማ በደብረ ታቦር ከተማ አካሂዶል። በመድረኩ መልዕክት ያስተላለፉት የአማራ ክልል ምክር...

ዘመናዊ የምርመራ ስልትን መጠቀም እና የሕግ መርሆችን በመከተል ማኅበረሰቡን ማገልገል እንደሚገባ ተጠቆመ።

ባሕር ዳር: ሚያዚያ 16/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የሕግ ባለሙያዎች ሰብዓዊ መብቶች ድርጅት በዓለም አቀፍ ወንጀሎች ምርመራ እና ክስ አመሠራረት ላይ ለአማራ ክልል ፖሊስ ኮሚሽን የምርመራ አባላት ሥልጠና ሰጥቷል። የሕግ ባለሙያዎች ለሰብዓዊ መብቶች ድርጅት የሥልታዊ...

“ኢትዮጵያ በኢንቨስትመንቱ ዘርፍ ለቻይናውያን ባለሀብቶች ምቹ ናት” ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ

ባሕር ዳር:ሚያዝያ 16/2017 ዓ.ም (አሚኮ)ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ የቻይና ሕዝብ የፖለቲካ ምክክር ጉባኤ ብሔራዊ ኮሚቴ ምክትል ሊቀ መንበር እና የቻይና የኢንዱስትሪና የንግድ ፌዴሬሽን ሊቀመንበር ጋኦ ዩንሎንግ ጋር ተወያይተዋል። ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማኅበራዊ...