የደም ካንሰር እና ሕክምናው!
ባሕር ዳር: ሚያዝያ 17/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የደም ካንሰር ከደም ሴሎች (ህዋሳት) ላይ የሚነሳ የካንሰር አይነት ነው፡፡ በሰውነት ውስጥ የተለያዩ አይነት ሥራዎችን የሚያከናውኑ የደም ህዋሳት አይነቶች ይገኛሉ። እነዚህ ህዋሳት በአጥንት መቅኒ ውስጥ ተመርተው ወደ ተለያዩ...
የፈለገ ሕይወት አጠቃላይ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል የዐይን ሞራ ግርዶሽ ሕክምና ለሚፈልጉ ሰዎች ጥሪ አቀረበ።
ባሕር ዳር: ሚያዝያ 17/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ከግንቦት አጋማሽ ጀምሮ ነጻ የዐይን ሞራ ግርዶሽ ሕክምና እንደሚሰጥ የፈለገ ሕይወት አጠቃላይ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል አስታውቋል።
የዐይን ሞራ ግርዶሽ በኢትዮጵያም ኾነ በዓለም አቀፍ ደረጃ በመጀመሪያ ደረጃ የዐይን ሥውርነት የሚያስከትል በሽታ...
ከ80 በመቶ በላይ የሚኾኑ አባውራዎች እና እማውራዎችን የጤና መድኅን አባል ማድረጉን...
ባሕር ዳር: ሚያዝያ 16/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ጤና ቢሮ የጽሕፈት ቤት ኀላፊ ሲስተር ክሽን ወልዴ የክልሉ መንግሥት በርብርብ ከሚሠራቸው ተግባሮች መካከል የጤና መድኅን አገልግሎት አንዱ ነው ብለዋል፡፡
የጤና መድኅን አገልግሎት በዝቅተኛ የኑሮ...
“ዜጎችን በተሻለ የሕይዎት ደረጃ እና ጤንነት እንዲኖሩ ከማድረግ የበለጠ ምንስ ሰብዓዊነት አለ” ለገሰ ቱሉ...
ባሕር ዳር: ሚያዝያ 16/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የካዛንቺስ የኮሪደር ልማት እስካሁን በከተማዋ ከተገነቡት የኮሪደር ልማት ሥራዎች በውስጡ ባስተሳሰራቸው ማኅበራዊ እና ኢኮኖሚያዊ አገልግሎቶች የተለየ ገጽታን የፈጠረ መኾኑን የመንግሥት ኮሙዩኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትሩ ለገሰ ቱሉ (ዶ.ር) ገልጸዋል።
የቀደመውን የአካባቢውን...
የ6ኛ እና የ8ኛ ክፍል ተማሪዎች ፈተና በሰኔ ወር እንደሚሰጥ የአማራ ክልል ትምህርት...
ባሕር ዳር:ሚያዝያ 16/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የ2017 ዓ.ም የመጀመሪያ ደረጃ (6ኛ ክፍል) እና የመካከለኛ ደረጃ (8ኛ ክፍል) ማጠናቀቂያ ስርትፊኬት ፈተና በሰኔ ወር እንደሚሰጥ የአማራ ክልል ትምህርት ቢሮ አስታውቋል።
የ2017 ዓ.ም የመጀመሪያ ደረጃ (6ኛ ክፍል)...








