“መንግሥት በፈጠራ እና ክህሎት ላይ ልዩ ትኩረት ሰጥቶ እየሠራ ነው” ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን...

ባሕር ዳር: ሚያዚያ: 20/2017 ዓ.ም (አሚኮ) መንግሥት በፈጠራ እና ክህሎት ላይ ልዩ ትኩረት ሰጥቶ እየሠራ እንደሚገኝ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ ገለጹ፡፡ የትምህርት፣ የኢኖቬሽን እና ቴክኖሎጂ እንዲሁም የሥራ እና ክህሎት ሚኒስቴሮች ከአፍሪካ ብሬይንስ ጋር በመተባበር...

በስጋ ደዌ ተጠቂዎች ዙሪያ ያለውን የተዛባ አመለካከት ማረም ያስፈልጋል።

ባሕር ዳር: ሚያዝያ 21/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ዓለም አቀፍ የስጋ ደዌ ቀን በሀገር አቀፍ ደረጃም ለ26ኛ ጊዜ እየተከበረ ነው። ቀኑ በባሕር ዳር ከተማም "የሥጋ ደዌ በሽታን አንዘንጋው" በሚል መሪ መልዕክት እየተከበረ ነው። ቀኑን የአማራ ክልል...

በምርት ላይ እሴት ጨምሮ ለገበያ ለማቅረብ እየተሠራ ነው።

ጎንደር :ሚያዝያ 20/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በምርት ላይ እሴት ጨምሮ ለገበያ ለማቅረብ እየሠራ መኾኑን የማዕከላዊ ጎንደር ዞን የኅብረት ሥራ ማኅበራት ማስፋፊያ ጽሕፈት ቤት አስታወቀ። የጎንደር ንጋት ከፍተኛ ሰብል አምራቾች ግብይት እና ግብዓት ኅብረት ሥራ ማኅበር...

” አፍሪካውያን አፍሪካን በሚመጥን ደረጃ ተባብረን መሥራት አለብን” ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ

ባሕር ዳር : ሚያዝያ 19/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ 5ኛውን የምሥራቅ አፍሪካ የፖሊስ አዛዦች ኅብረት ድርጅት አባል ሀገራት የስፖርት ውድድር አስጀምረዋል። ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መልዕክት ...

“ደንብ አሥከባሪዎች የማኅበረሰቡን የጸጥታ ችግር እየቀረፉ ነው”

ባሕር ዳር: ሚያዝያ 17/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ወይዘሮ አንጓች እንየው በባሕር ዳር ዙሪያ ወረዳ የተንታ ጭርቆስ ቀበሌ ነዋሪ ናቸው፡፡ በጥምር ግብርና ዘርፍ ተሰማርተው በግ እና ሰንጋ አስረው በማድለብ ለገበያ እንደሚያቀርቡ ተናግረዋል፡፡ በትንሳዔ በዓል ዋዜማ በርካታ...