የገቢ አሠባሠቡን ለማዘመን እየተሠራ ነው።

ባሕር ዳር: ሚያዝያ 21/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ገቢዎች ቢሮ እና የአማራ ክልል ከተማ እና መሠረተ ልማት ቢሮ በገቢ አሠባሠብ አፈጻጸም ላይ በጋራ መግለጫ ሰጥተዋል። የአማራ ክልል ገቢዎች ቢሮ ምክትል ቢሮ ኀላፊ የኔሰው ማሩ...

ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ ኮምቦልቻ ገቡ።

በቆይታችን በአካባቢው እየተከናወኑ የሚገኙ የተለያዩ የልማት ሥራዎችን የምንጎበኝ ይሆናል። ኮምቦልቻ ከተማ ስንገባ ደማቅ አቀባበል ላደረጉልን የአማራ ክልል ከፍተኛ አመራሮች፣ የደቡብ ወሎ ዞን እና የከተማ አስተዳደሩ የሥራ ኀላፊዎች እንዲሁም ለኅብረተሰቡ የላቀ ምስጋና እናቀርባለን።

ለብርቅዬ እንስሳት የተሰጠው የሕግ ከለላ ምን ድረስ ነው?

ባሕር ዳር: ሚያዝያ 21/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ኢትዮጵያ አይነተ ብዙ የተፈጥሮ ውበት ያላቸው ብርቅዬ የዱር እንስሳት ዝርያዎች ባለቤት ናት። ይህ ሀብቷ በሀገሪቱ የልማት እንቅስቃሴ ውስጥ በትኩረት ከሠሩበት የጎላ ሚና እንደሚኖረው ይነገራል። ያለውን ጸጋ በውል ተገንዝቦ...

“አባቶቻችን የሠሩትን ቅርስ ማደስ ብቻ ሳይኾን የዕድገት ሕልማቸውንም ዕውን ለማድረግ እየሠራን ነው” ርእሰ መሥተዳድር...

ባሕር ዳር:ሚያዝያ 20/2017 ዓ.ም (አሚኮ) "ኑ ጎንደርን እንሞሽር" በሚል መሪ መልዕክት ለታሪካዊቷ ጎንደር ከተማ ዘርፈ ብዙ ልማት የሚውል የገቢ ማሠባሠቢያ መርሐ ግብር በአዲስ አበባ ሸራተን አዲስ ሆቴል እየተካሄደ ነው። በመርሐ ግብሩ ላይ ፕሬዝዳንት ታየ አጽቀሥላሴ፣...

የአማራ ክልል መንግሥት ለጎንደር ከተማ የ100 ሚሊዮን ብር ድጋፍ አደረገ።

ባሕር ዳር: ሚያዝያ 20/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል መንግሥት ለጎንደር ከተማ የ100 ሚሊዮን ብር ድጋፍ አድርጓል። የአማራ ክልል ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ ለጎንደር፣ ለባሕር ዳር እና ለደሴ ከተሞች የኮሪደር ልማት ሥራዎች ለእያንዳንዳቸው 100...