የታጠቁ ኃይሎች ለሰላም ዝግጁ እንዲኾኑ የደብረ ማርቆስ ከተማ ነዋሪዎች ጠየቁ፡፡

ባሕር ዳር: ሚያዝያ 21/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በደብረ ማርቆስ ከተማ አሥተዳደር በሁሉም ቀበሌዎች ውስጥ የጥፋት እጆች እና መዘዞቹ በሚል መሪ መልዕክት ሕዝባዊ ውይይት ተካሂዷል፡፡ በአማራ ክልል ተከስቶ የቆየው የሰላም እጦት የክልሉን ሕዝብ ለበርካታ ጉዳቶች እየዳረገው...

በሙያቸው አስተዋጽኦ ለማድረግ ሰላም እንደሚያስፈልግ የባንጃ ወረዳ መምህራን ተናገሩ።

ባሕር ዳር: ሚያዝያ 21/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በአዊ ብሔረሰብ አሥተዳደር ባንጃ ወረዳ "የጥፋት እጆችና መዘዞቹ "በሚል መሪ መልዕክት ከመምህራን ጋር ውይይት ተካሂዷል። የውይይት መድረኩን የመሩት የአማራ ክልል ከፍተኛ መሪ እና የአዊ ብሔረሰብ...

የጸጥታ ችግሮችን ለመሻገር ያለመ ውይይት በደብረ ታቦር ከተማ ተካሄደ።

ደብረ ታቦር: ሚያዝያ 21/2017 ዓ.ም (አሚኮ) "የጥፋት እጆች እና መዘዞቹ!" በሚል መሪ መልዕክት በቀበሌ ደረጃ ሕዝባዊ ውይይት በደብረ ታቦር ከተማ ተካሂዷል። በውይይት መድረኩ ታጥቆ ጫካ የሚገኘው ሀይል በአማራ ሕዝብ ላይ ያደረሰው ሰብዓዊ፣ ማኅበራዊ እና ኢኮኖሚያዊ...

የጸጥታ ኀይሎች የሕዝብ ደጀንነታቸውን በተግባር እያረጋገጡ መኾኑ ተገለጸ።

ወልድያ: ሚያዝያ 21/2017 ዓ.ም (አሚኮ) "የጥፋት እጆች እና መዘዞቹ" በሚል መሪ መልዕክት በወልድያ ከተማ አሥተዳደር በሁሉም ቀበሌዎች ከተመደቡ ሰላም አስከባሪ የጸጥታ አካላት ጋር ውይይት ተካሂዷል። በጥፋት ኀይሎች የተፈፀሙ ግፍ እና በደሎች ውይይት ተካሂዶባቸዋል።...

“የዘር አቅርቦት ችግር አይኖርም”

ባሕር ዳር: ሚያዝያ 21/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ለምርት እና ምርታማነት መጨመር የምርጥ ዘር ግብዓት ፋይዳው የጎላ ነው፡፡ የአማራ ክልል ግብርና ቢሮም በምርት ዘመኑ በሁሉም የሰብል ዓይነቶች 292 ሺህ ኩንታል ምርጥ ዘር ለመሠብሠብ አቅዶ አየሠራ መኾኑን...