ታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ ሌላኛው ሰንደቅ ዓላማችን ነው።

ባሕር ዳር: ጳጉሜን 04/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ በራሳችን የገንዘብ አቅም ከሕጻን እስከ አዋቂ፣ ከተማሪ እስከ መንግሥት ሠራተኛ፣ ከአርሶ አደር እስከ ተመራማሪ፣ ከጉልት ነጋዴ እስከ አስመጭ እና ላኪ የታተሩበት ነው። ከገጠር ነዋሪው እስከ...

የባሕርዳር ከተማ አሥተዳደር ጳጉሜ 4 “የማንሰራራት ቀን”ን በመሠረተ ልማት ጉብኝት እያከበረ ነው።

ባሕር ዳር: ጳጉሜን 04/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ጉብኝቱ የ8 ነጥብ 5 ኪሎ ሜትር የአስፓልት መንገድን ጨምሮ የኮሪደር ልማት ሥራዎችን ያካትታል። የባሕር ዳር ከተማ አሥተዳደር ተቀዳሚ ምክትል ከንቲባ ጎሹ እንዳላማውን ጨምሮ የከተማ አሥተዳደሩ መሪዎች እና ጥሪ የተደረገላቸው...

“ታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ የኢትዮጵያውያን የጽናት ሽልማት ነው” ፕሬዝዳንት ታዬ አጽቀሥላሴ

ባሕር ዳር: ጳጉሜን 4/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ፕሬዝዳንት ታዬ አጽቀሥላሴ ታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ የኢትዮጵያውያን የጽናት ሽልማት መኾኑን ተናገሩ። ፕሬዝዳንቱ የግድቡን መመረቅ ተከትሎ ባስተላለፉት የመልካም ምኞት መግለጫ ግድቡ የኢትዮጵያውያን የላብ፣ የደም እና የእንባ ውጤት ነው ብለዋል። ያለፉት...

“አታልቅስ ይሉኛል ላልቅስ እንጅ አምርሬ ዕዳ በበዛባት፤ ፈተና ባፀናት ሀገር ተፈጥሬ”

ባሕር ዳር: ጳጉሜን 04/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ኢትዮጵያ ኾይ ከመሪዎችሽ እምባ የተረዳነው ሃቅ ቢኖር ከሰማነው እና ከምናውቀው በላይ ግፍ እና መገፋትን፤ እልክ እና ቁጭትን ታቅፈሽ ማሳለፍሽን ብቻ ነበር፡፡ ኢትዮጵያ ኾይ አንች ግን ማነሽ? ሕዝብሽ ከጥንት እስካሁን...

የአማራ ክልል ከፍተኛ የሥራ ኀላፊዎች የባሕርዳር አውሮፕላን ማረፊያ አዲስ የማስፋፊያ ግንባታን ጎበኙ።

ባሕር ዳር: ጳጉሜን 04/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ከፍተኛ የሥራ ኀላፊዎች ጳጉሜን 4/2017 ዓ.ም "የማንሠራራት" ቀንን ምክንያት በማድረግ የልማት ሥራዎችን እየጎበኙ ነው። በጉብኝቱ በምክትል ርእሰ መሥተዳድር ማዕረግ የገጠር ዘርፍ አሥተባባሪ እና የግብርና ቢሮ ኀላፊ ድረስ...