“የባሕር ዳር ዓሳ አለ…ወይስ?”
ባሕር ዳር: ሚያዝያ 28/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ባሕር ዳር “ውብ ከተማ ነች” ሲባል በውበቷ የማይስማማ አንድም ሰው አይገኝም፡፡ ይልቁንም ከባሕር ዳር ስም ጋር ተያይዞ የሚነሳው የጫት ጉዳይ፤ ስሟን እንዳያጠለሸው ሥጋቴ ላቅ ያለ ነው፡፡
ከባሕር ዳር ከተማ...
“በተወሰኑ የቱሪዝም ዘርፎች ላይ የተንጠለጠለውን የቱሪዝም አካሄድ በመቀየር አማራጭ ዘርፎችን ማስፋት ተገቢ ነው” የቱሪዝም...
አዲስ አበባ: ሚያዝያ 28/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ከግንቦት 4/2017 ዓ.ም እስከ ከግንቦት 7/2017 ዓ.ም በቱሪዝም ሚኒስቴር እና በዩኔስኮ ትብብር የሚካሄደውን የጅኦ ቱሪዝም እና የጅኦ ፓርክ ወርክሾፕን በተመለከተ የቱሪዝም ሚኒስትር ሸላማዊት ካሳ መግለጫ ሰጥተዋል።
ወርክ ሾፑ...
ከፍተኛ መሪዎች በጎንደር ከተማ የተስፋ ብርሃን የምገባ ማዕከልን ጎበኙ።
ጎንደር: ሚያዝያ 28/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ከፍተኛ መሪዎች በጎንደር ከተማ የተስፋ ብርሃን የምገባ ማዕከልን ጎብኝተዋል።
በጉብኝቱ የአማራ ክልል ብልጽግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት ኀላፊ ይርጋ ሲሳይ፣ የአማራ ክልል ሚሊሻ ጽሕፈት ቤት ኀላፊ አስቻለ አላምሬ፣...
የእናቶች በጤና ተቋማት የመውለድ ምጣኔን ለማሳደግ እየሠራ መኾኑን የአማራ ክልል ጤና ቢሮ አስታወቀ።
ባሕር ዳር: ሚያዝያ 28/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የዓለም ጤና ድርጅት መረጃ እንደሚያሳየው በዓለም ሕይዎታቸው ካለፈው እናቶች ውስጥ 75 በመቶ የሚኾኑት ከፍተኛ የደም መፍሰስ በተለይም ደግሞ ከወሊድ በኋላ የሚያጋጥም ደም መፍሰስ፣ በእርግዝና ወቅት የሚያጋጥም የደም ግፊት፣...
የአሠሪ እና ሠራተኛ መብትና ግዴታ እስከ ምን ድረስ ነው?
ባሕር ዳር: ሚያዝያ 28/2017 ዓ.ም (አሚኮ) አዋጅ ቁጥር 1156/2011 ስለ አሠሪ እና ሠራተኛ ደኅንነት፣ ጤንነት፣ ስለ ሠራተኛ መብት እና ግዴታ፣ ስለ አሠሪ መብት እና ኀላፊነት በአጠቃላይ በአሠሪው እና በሠራተኛው መካከል መኖር ስላለበት የሥራ መስተጋብር...








