የሲራራ ንግድ ባለታሪኳ ጎንደር ዛሬም በዘመናዊ ንግድ ደምቃለች።
ባሕር ዳር: ሚያዝያ 28/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ጎንደር ከአጼ ፋሲል ዘመን ጀምሮ ከቀይ ባሕር እስከ አውሮፓ በሚዘልቀው የሲራራ ንግድ ዋነኛ መተላለፊያ መስመር የነበረች ባለታሪክ ናት። አሁንም ቢኾን በዘመናዊ ንግዱ የተሰማሩ ሁሉ የሚያተርፉባት ከተማ ኾና ቀጥላለች።...
“መሪዎች የችግር ወቅት እና የአዲስ ተስፋ አመራር ብቃት ልትሰንቁ ይገባል” ምክትል ርእሰ መሥተዳድር አብዱ...
ወልድያ: ሚያዝያ 28/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ምክትል ርእሰ መሥተዳድር አብዱ ሁሴን (ዶ.ር) ከወልድያ ከተማ አሥተዳደር የሥራ ኀላፊዎች ጋር በሰላም፣ በሕዝብ ግንኙነት፣ በልማት እና በመልካም አሥተዳደር ሥራዎች ዙሪያ ተወያይተዋል። የቀጣይ ወራት የሥራ...
“ፋይዳ ለኢትዮጵያ” በሚል መሪ መልዕክት የሩጫ ውድድር ሊካሄድ ነው።
አዲስ አበባ: ሚያዝያ 28/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የብሔራዊ መታወቂያ ፕሮግራም ከአዲስ አበባ ከተማ አሥተዳደር ወጣቶች እና ስፖርት ቢሮ ጋር በመተባበር የሩጫ ውድድር ሊካሄድ ነው።
ውድድሩ በፋይዳ መታወቂያ ዙሪያ የኅብረተሰቡን ግንዛቤ ለማሳደግ እና ንቅናቄ ለመፍጠር ያለመ...
ለዘላቂ ሰላም መረጋገጥ የበኩላቸውን ድርሻ እንደሚወጡ የቻግኒ ከተማ ነዋሪዎች ተናገሩ።
እንጅባራ: ሚያዝያ 28/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የክልል እና የዞን ከፍተኛ የሥራ ኀላፊዎች በአዊ ብሔረሰብ አሥተዳደር ከቻግኒ ከተማ ነዋሪዎች ጋር " የጥፋት እጆች እና መዘዞቹ " በሚል መሪ መልዕክት በወቅታዊ የሰላም እና ጸጥታ ጉዳይ ላይ ያተኮረ...
ሁሉም ለሰላም በቁርጠኝነት መሥራት ይጠበቅበታል።
ባሕር ዳር: ሚያዝያ 28/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በሰሜን ወሎ ዞን በላስታ ወረዳ እና በላሊበላ ከተማ አሥተዳደር ''የጥፋት እጆችና መዘዞቹ'' በሚል መሪ መልዕክት ከመንግሥት ሠራተኞች ጋር ውይይት ተካሂዷል።
በውይይቱ መልዕክት ያስተላለፉት የሰሜን ወሎ ዞን ኢንዱስትሪ...








