የኦዲት ሪፖርቶች ለሕዝብ ይፋ ይደረጋሉ።

ባሕር ዳር: መስከረም 29/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ሥነ ምግባር እና ጸረ ሙስና ኮሚሽን በሥነ ምግባር ግንባታ እና ሙስናን በመከላከል ዙሪያ ከክልል የመንግሥት ተቋማት እና የልማት ድርጅቶች ኦዲተሮች ጋር ውይይት አድርጓል። በውይይቱ ወቅታዊ የሥነ ምግባር...

አረጋውያንን ከመደገፍ ባለፈ አቅማቸውን ባገናዘበ የሥራ መስክ ለማሰማራት ጥረት እየተደረገ ነው።

ደባርቅ: መስከረም 29/2018 ዓ.ም (አሚኮ) አረጋውያንን በዘላቂነት ለመደገፍ የሚያስችሉ የተለያዩ ተግባራትን እያከናዎነ እንደሚገኝ የሰሜን ጎንደር ዞን ሴቶች፣ ሕጻናት እና ማኅበራዊ ጉዳይ መምሪያ ገልጿል። በመቄዶንያ የአረጋውያን፣ የአቅመ ደካሞች እና የአዕምሮ ሕሙማን መርጃ ማዕከል ደባርቅ ቅርንጫፍ ከሚገኙት...

በሩብ ዓመቱ ከ16 ቢሊዮን ብር በላይ ገቢ መሠብሠቡን የአማራ ክልል ገቢዎች ቢሮ አስታወቀ።

ባሕርዳር: መስከረም 29/2018ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል በ2018 በጀት ዓመት የመጀመሪያው ሦሥት ወራት ከ16 ቢሊዮን ብር በላይ ገቢ መሠብሠቡ ተገልጿል። ወይዘሮ አበቡ ሞላ የደረጃ "ለ" ግብር ከፋይ ናቸው። ግብር መክፈል ሀገራዊ ግዴታ ነው ብለዋል።...

በዘመቻ የሚሰጠው የፖሊዮ ክትባት ውጤታማ እንዲኾን ሁሉም መረባረብ አለበት።

ባሕር ዳር: መስከረም 29/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ኅብረተሰቡ ከ10 ዓመት በታች የኾኑ ሕጻናትን የፖሊዮ ክትባት እንዲያስከትብ የአማራ ክልል ኅብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ጥሪ አቅርቧል። የአማራ ክልል ኅብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ዋና ዳይሬክተር በላይ በዛብህ ከመስከረም 30 እስከ...

“የጋራ ዲጂታል ነጋችንን ለማሳደግ በትብብር ለመሥራት ዝግጁ ነን” ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር)

ባሕርዳር: መስከረም 29/2018ዓ.ም (አሚኮ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) በናይሮቢ ኬንያ እየተካሄደ በሚገኘው የኮሜሳ (COMESA) የመሪዎች ጉባኤ ላይ እየተሳተፉ ነው። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መልዕክት ዛሬ በናይሮቢ፣ ኬንያ “ዲጂታላይዜሽንን ለቀጣናዊ የእሴት ሰንሰለት...