የኢትዮ-ዓለም አቀፍ ሳይንስ እና ትምህርት የወጣቶች ፌስቲቫል በአዲስ አበባ ተከፈተ።

  አዲስ አበባ፡ የካቲት 14/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በሳይንስ እና ቴክኖሎጂ የታነፀ፣ በፈጠራ ሥራ የተካነ እና ለዲጂታል ኢትዮጵያ ግንባታ የበኩሉን አስተዋፅዖ የሚያበረክት የወጣት ትውልድ ለመፍጠር ያለመው "የኢትዮ-ዓለም አቀፍ የሳይንስ እና ትምህርት የወጣቶች ፌስቲቫል" ዛሬ ተጀምሯል። የሴቶች እና...

ዩኒቨርሲቲው ውጤታማ የማኅበረሰብ አገልግሎት ሥራዎችን ሠርቷል።

  ወልድያ፡ የካቲት 14/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ወልድያ ዩኒቨርሲቲ በማኅበረሰብ አገልግሎት ያከናወናቸውን ተግባራት እና ሊሠራቸው የሚገባ ጉዳዮች ላይ ያተኮረ ምክክር ከሰሜን ወሎ ዞን፣ ከዋግኽምራ ብሔረሰብ አሥተዳደር እና ከወልድያ ከተማ አሥተዳደር ከተውጣጡ የማኅበረሰብ ክፍሎች እና የሥራ ኀላፊዎች...

የብልፅግና ፓርቲ ምክር ቤት መደበኛ ስብሰባ የቀጣይ የትኩረት አቅጣጫዎችን በማስቀመጥ ተጠናቀቀ ።

  ባሕር ዳር: የካቲት 14/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ለተከታታይ ሶስት ቀናት በልዩ ልዩ ሀገራዊ ጉዳዮች ላይ ውይይት ሲካሄድ የቆየው የብልፅግና ፓርቲ ምክር ቤት መደበኛ ስብሰባ ተጠናቋል። በሀገራዊና የፓርቲ ጉዳዮች ላይ ጥልቅ ውይይት ያካሄደው የፓርቲው ምክር ቤት ቀጣይ...

የስጋ ደዌ በሽታ ላይ በትኩረት መሥራት ያስፈልጋል።

  ባሕር ዳር: የካቲት 14/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ሴቶች ወጣቶች እና ማኅበራዊ ጉዳይ ቢሮ ከአማራ ክልል ጤና ቢሮ እና ከአማራ ክልል ስጋ ደዌ ተጠቂዎች ማኅበር ጋር በመተባበር "ስጋ ደዌን አንዘንጋ" በሚል መሪ መልዕክት የፓናል...

ምርጫ ቦርድ 48 የፖለቲካ ፖርቲዎችን የመወዳደሪያ ምልክት አስተዋወቀ።

  አዲስ አበባ: የካቲት 14/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ 7ኛውን ጠቅላላ ምርጫ ለማካሄድ የተለያዩ የቅድመ ዝግጅት ተግባራትን እያከናወነ ይገኛል። ቦርዱ ለ7ኛው ጠቅላላ ምርጫ ለመወዳደር የተመዘገቡ የፖለቲካ ፓርቲዎችን የመወዳደሪያ ምልክት እያስተዋወቀ ይገኛል። ለጠቅላላ ምርጫው ለመወዳደር...