ሰላምን ለማስከበር በሥነ ልቦና እና በአቅም መዘጋጀት ያስፈልጋል።

  ገንዳ ውኃ: የካቲት 15/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የገንዳ ውኃ ከተማ አሥተዳደር ሰላም እና ጸጥታ ጽሕፈት ቤት ከአካባቢው ከሰላም አስከባሪዎች ጋር ውይይት አካሂዷል። ሰላምን ለማስከበር ከዚህ ቀደሙ በተሻለ መንገድ ለመሥራት ዝግጁ መኾናቸውን የውይይቱ ተሳታፊ ሰላም አስከባሪዎች ተናግረዋል። የጸጥታ...

“አየር ወለዶች የኢትዮጵያ ልዩ ስጦታዎች ናቸው” ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር)

  ባሕር ዳር: የካቲት 15/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የሀገር መከላከያ ሠራዊት የልዩ ዘመቻዎች ዕዝ 65ኛ ዓመት የምሥረታ በዓል በሐዋሳ ከተማ ተከብሯል። በክብረ በዓሉ ላይ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር)፣ ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸውን ጨምሮ ሌሎች ከፍተኛ የሥራ...

ሙያን ለባለቤቱ ብንተውለትስ?

  ባሕር ዳር፡ የካቲት15/2018ዓ.ም (አሚኮ) ዘመን ዘመንን እየወለደ በሄደ ቁጥር የሰው ልጆች የፈጠራ ጥበብም አብሮ እያደገ መሄዱ አይቀሬ ነገር ነው። ከሰው ልጅ የፈጠራ ጥበቦች መካከል አንዱ መረጃን ለመለዋወጥ የተፈጠረው የማኅበራዊ ሚዲያ ጥበብ ይጠቀሳል። ይህ ጥበብ አሁን...

“የእኛ ሠራዊት የተግባር እንጂ የንድፈ ሃሳብ አይደለም” ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ

  ባሕር ዳር፡ የካቲት 15/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የሀገር መከለካያ ሠራዊት የልዩ ዘመቻዎች ዕዝ 65ኛ ዓመት የምሥረታ በዓል በሀዋሳ ከተማ እየተከበረ ነው። በክብረ በዓሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) እና ሌሎች ከፍተኛ መሪዎች ተገኝተዋል። በበዓሉ ላይ መልዕክት ያስተላለፉት...

“ጀግንነት ትናንትም ነበር፣ ዛሬም ቀጥሏል፤ ዛሬ ግን በትናንትናው ስልት አንሄድም” ሌትናል ጄኔራል ሹማ አብደታ

  ባሕር ዳር: የካቲት 15/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የመከላከያ ሠራዊት የልዩ ዘመቻዎች ዕዝ 65ኛ ዓመት የምስረታ በዓል በሀዋሳ ከተማ እየተከበረ ነው። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) እና ሌሎችም ከፍተኛ መሪዎች በመድረኩ ላይ ተገኝቸዋል። በዕለቱ መልዕክት ያስተላለፉት የልዩ...