“ትምህርት የሥልጣኔ ምንጭ ነው” አቶ ጎሹ እንዳላማው

ባሕር ዳር: ጥቅምት 01/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የባሕር ዳር ከተማ አሥተዳደር ትምህርት መምሪያ በ2017 ዓ.ም የትምህርት ዘመን ከፍተኛ ውጤት ላስመዘገቡ የ12ኛ እና የ8ኛ ክፍል ተማሪዎች የእውቅና እና ሽልማት መርሐ ግብር አካሂዷል። በመርሐ ግብሩ ላይ መልዕክት ያስተላለፉት...

ደም መለገስ ከሁሉም የላቀ የሕይወት ስጦታ ነው።

አዲስ አበባ: ጥቅምት 01/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ዓባይ ባንክ ታላቅ ሀገር አቀፍ የደም ልገሳ መርሐ ግብርን በአዲስ አበባ ከተማ አስጀምሯል። 15ኛ ዓመት የምሥረታ በዓሉን በተለያዩ ሁነቶች እያከበረ የሚገኘው ዓባይ ባንክ ማኅበራዊ ኀላፊነቱን በመወጣት በሁሉም የኢትዮጵያ ክፍል...

ለደንበኞች የተቀላጠፈ አገልግሎት ለመስጠት የዲጂታል አሠራርን በሰፊው መተግበሩን ዘመን ባንክ አስታወቀ።

አዲስ አበባ: ጥቅምት 01/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የዘመን ባንክ አክሲዮን ማኅበር የባለ አክሲዮኖች 17ኛ ዓመታዊ መደበኛ ጉባኤ እና 12ኛ አስቸኳይ ጠቅላላ ጉባኤ ተካሂዷል። የባንኩን የባለፈው ዓመት የሥራ አፈጻጸም ሪፖርት ያቀረቡት የዘመን ባንክ አክሲዮን ማኅበር ቦርድ ሠብሳቢ...

የሳይበር ደኅንነት ከሉዓላዊነት ጉዳይ ተነጥሎ የሚታይ አይደለም።

አዲስ አበባ: ጥቅምት 01/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በኢትዮጵያ ለስድስተኛ ጊዜ የሚከበረው የሳይበር ደኅንነት ወር ዛሬ በኢንፎርሜሽን መረብ ደኅንነት አገልግሎት ተከፍቷል። የጠቅላይ ሚኒስትር ጸሕፈት ቤት ኀላፊ እና የካቢኒ ጉዳዮች ሚኒስትር ዓለምፀሐይ ጳውሎስ የሳይበር ዘርፉ ተገላጭነት እና...

ኮሌጆች የአካባቢውን ጸጋ ለይተው በመሥራት ማሳያ እየኾኑ ነው።

ፍኖተ ሰላም: ጥቅምት 01/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የፍኖተ ዳሞት ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ ከመማር ማስተማር ተግባራት ባለፈ በእንስሳት እርባታ እና በሰብል ልማት ላይ ትኩረት ሰጥቶ እየሠራ መኾኑን አስታውቋል። ኮሌጁ በመደበኛው እና በአጫጭር ኮርሶች ሥልጠናዎችን በመስጠት የተሻለ የሰው...