ሳፋሪኮም ኢትዮጵያ በደሴ ከተማ የአንድ ሚሊዮን የበሽ ጥቅል አገልግሎት አሸናፊ ሽልማቱን አስረከበ፡፡
ደሴ: ጥቅምት 01/02/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በሳፋሪኮም ኢትዮጵያ የሰሜን ምዕራብ እና ሰሜን ምሥራቅ ውጭ ግንኙነት ኀላፊ ጥላሁን ብርሃኑ ሳፋሪኮም ኢትዮጵያ በትምህርት እና ሌሎች ማኅበራዊ አገልግሎት ከመስጠት ባሻገር 56 ሚሊዮን ብር በበሽ ጥቅል ለእድለኞች...
የቱሪዝም ሃብቶችን በማልማት ከዘርፉ የሚገኘውን ገቢ ለማሳደግ እየተሠራ ነው።
ደሴ: ጥቅምት 01/2018 ዓ.ም (አሚኮ) "ቱሪዝም ለዘላቂ ልማት" በሚል መሪ መልዕክት 46ኛው የዓለም ቱሪዝም ቀን በደሴ ከተማ ተከብሯል።
አስተያየታቸውን ለአሚኮ የሰጡ ተሳታፊዎች የቱሪዝም ዘርፍን ለማሳደግ በትብብር መሥራት እንደሚገባ ገልጸዋል። በተለይ ሕጻናት እና ወጣቶችን በቱሪዝም ክበባት...
“ጎንደር የከፍታ ደረጃዋን ግርማ ሞገስ ተላብሳለች” አሕመዲን ሙሐመድ (ዶ.ር)
ባሕር ዳር: ጥቅምት 01/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በምክትል ርእሰ መሥተዳድር ማዕረግ የከተማ ዘርፍ አስተባባሪና የከተማ እና መሠረተ ልማት ቢሮ ኀላፊ አሕመዲን ሙሐመድ (ዶ.ር) እና ሌሎች የሥራ ኀላፊዎች በጎንደር ከተማ እየተሠሩ ያሉ የልማት ሥራዎችን ጎብኝተዋል።
በምክትል...
ጥራቱን የጠበቀ ምርት ለገበያ ለማቅረብ እየተሠራ ነው።
ጎንደር: ጥቅምት 01/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ንግድ እና ገበያ ልማት ቢሮ በጥራጥሬ እና ቅባት እህል ዘርፍ የውጭ ንግድን ለማሳደግ በሚያስችል ኹኔታ ከባለ ድርሻ አካላት ጋር ውይይት አካሂዷል።
የአማራ ክልል ንግድ እና ገበያ ልማት...
ኮምቦልቻን በኢንደስትሪ ተመራጭ ለማድረግ ይሠራል።
ደሴ: ጥቅምት 01/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የኮምቦልቻ ከተማ አሥተዳደር ምክር ቤት 4ኛ ዙር 13ኛ ዓመት 47ኛ መደበኛ ጉባኤውን አካሂዷል።
በጉባኤው ከተማዋ በሎጅስቲክ እና በኢንዱስትሪ ተመራጭ እንዲትኾን የሚያስችላትን አሠራሮች እና ተግባራት ተጠናክረው እንዲቀጥሉ የምክር ቤቱ...








