አንድ ስንኾን ከራሳችን አልፈን ለአፍሪካ ኩራት እንደምንኾን ዓድዋ ማሳያ ነው።
ደሴ: የካቲት 23/2017 ዓ.ም (አሚኮ) 129ኛው የዓድዋ ድል በዓል በደሴ ከተማ በድምቀት ተክበሯል። የበዓሉ ተሳታፊዎች በዓሉ የመላ ኢትዮጵያዊያን ድል መኾኑን ተናግረዋል። በዓሉን ስንዘክር አሰባሳቢ ትርክትን በመገንባት ሊሆን ይገባል ነው ያሉት።
የደሴ ከተማ አሥተዳደር ተቀዳሚ...
የአሁኑ ትውልድ ተባብሮ ድህነትን በማሸነፍ ዳግም ዓድዋን መሥራት እንዳለበት ተገለጸ።
ባሕር ዳር: የካቲት 23/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የሙሉዓለም ባሕል ማዕከል 129ኛውን የዓድዋ ድል በዓል በባሕር ዳር ከተማ አክብሯል። የባሕል ቡድኑ የዓድዋ ድልን የሚዘክሩ የተለያዩ የኪነ ጥበብ ሥራዎችን አቅርቧል።
በአማራ ክልል ባሕል እና ቱሪዝም ቢሮ የሙሉዓለም ባሕል...
“ኢትዮጵያ በማንኛውም ኀይል አትሸነፍም” ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ
ባሕር ዳር: የካቲት 23/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የዓድዋ የድል በዓል "ዓድዋ የጥቁር ሕዝቦች ድል" በሚል መሪ መልዕክት በአዲስ አበባ እየተከበረ ነው። በበዓሉ ላይ መልዕክት ያስተላለፉት የጦር ኀይሎች ጠቅላይ ኢታማዦር ሹም ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ በቅኝ...
የተለያዩ ሀገራት ኤምባሲዎች ለዓድዋ ድል በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ።
ባሕር ዳር: የካቲት 23/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በኢትዮጵያ የሚገኙ የተለያዩ ሀገራት ኤምባሲዎች 129ኛውን የዓድዋ ድል በዓል አስመልክተው ለኢትዮጵያዊያን የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል። በኢትዮጵያ የአሜሪካ ኤምባሲ የዓድዋ ድል አንድነት እና ብሔራዊ ኩራትን የሚገልጽ ነው ብሏል።
በኢትዮጵያ...
“የዓድዋ ድል የ19ኛው ክፍለ ዘመን ታላቅ ጦርነት እና ድል ነው” ረዳት ፕሮፌሰር አበባው አያሌው
ባሕር ዳር: የካቲት 23/2017 ዓ.ም (አሚኮ) 129ኛ የዓድዋ ድል በዓል "ዓድዋ የጥቁር ህዝቦች ድል" በሚል መሪ ሃሳብ በዓድዋ ድል መታሰቢያ እየተከበረ ነው።
የዓድዋ ድል ምስጢር ኢትዮጵያውያን ስለሀገራቸው ክብር ያሳዩት ፍጹም አንድነት መኾኑን የኢትዮጵያ ቅርስ...








