ሕገወጥ አሠራርን በመታገል ለሀገር ሰላም እና ልማት መሥራት ያስፈልጋል።

  ገንዳውኃ: የካቲት 16/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የገንዳውኃ ከተማ አሥተዳደር በወቅታዊ የጸጥታ ሁኔታ እና መደበኛ የትራፊክ አገልግሎት አሰጣጥ ዙሪያ ከባጃጅ አሽከርካሪዎች ጋር የውይይት መድረክ አካሂዷል። የውይይቱ ተሳታፊዎች ካላስፈላጊ የትራንስፖርት እንቅስቃሴ በመራቅ በከተማው ዘላቂ ሰላም እንዲሰፍን የበኩላቸውን ድርሻ...

በባሕርዳር ዙሪያ እና በሰሜን ሜጫ ወረዳዎች በጫካ ሲንቀሳቀሱ የነበሩ ታጣቂዎች የሰላም አማራጭን ተቀበሉ።

  ባሕር ዳር: የካቲት 16/2018 ዓ.ም (አሚኮ)በባሕርዳር ዙሪያ እና በሰሜን ሜጫ ወረዳዎች በጫካ ሲንቀሳቀሱ የነበሩ ታጣቂዎች የሰላም አማራጭን ተቀብለዋል። የሰላም አማራጭን የተቀበሉት ታጣቂዎች በመርዓዊ ከተማ አቀባበል ተደርጎላቸዋል። የሰላም አማራጭን ከተቀበሉት መካከል በታጣቂ ቡድኑ አደረጃጀት ከፍተኛ ኀላፊነት...

“የኮሪደር ልማት የብልጽግና መንግሥት እሳቤ ማሳያ ነው” ጫልቱ ሳኒ

አዲስ አበባ: የካቲት 16/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የከተማ እና መሠረተ ልማት ሚኒስቴር የ2018 በጀት ዓመት የተቋማት የስድስት ወራት የሥራ አፈጻጸሙን በአዳማ ከተማ ገምግሟል። በመድረኩ ላይ መልእክት ያስተላለፉት የከተማ እና መሠረተ ልማት ሚኒስትሯ ጫልቱ ሳኒ ባለፉት ስድስት...

ነብስን በስጋ ላይ ያሠለጥናሉ፤ ሰለ ሀገር ሰላም ይጸልያሉ።

ባሕር ዳር፡ የካቲት 16/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ስለ ሀገር፣ ስለ ፍቅር፣ ስለ አብሮነት ሊጸልዩ በአንድነት እጆቻቸውን ወደ ፈጣሪ አንስተዋል። የሁለቱ ሃይማኖት ተከታዮች ነብሳቸውን በስጋቸው ላይ ሊያሠለጥኑ የስጋ ፍላጎቶቻቸውን ገትተው የሃይማኖታቸውን ሥርዓት ጠብቀው ለጸሎት ቆመዋል። በጾም ወራቶቻቸው እርስ...

የክልሎች የጋራ ገቢዎች ድርሻ እየጨመረ መጥቷል።

አዲስ አበባ: የካቲት 16/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የፌዴሬሽን ምክር ቤት የድጎማ በጀት እና የጋራ ገቢ ቋሚ ኮሚቴ አሠራር ላይ ያተኮረ የባለድርሻ አካላት ውይይት በአዲስ አበባ ከተማ እያካሄደ ነው። የፌዴሬሽን ምክር ቤት አፈ ጉባኤ አገኘሁ ተሻገር የፌዴሬሽን...