የተለያዩ ሀገራት ኤምባሲዎች ለዓድዋ ድል በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ።
ባሕር ዳር: የካቲት 23/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በኢትዮጵያ የሚገኙ የተለያዩ ሀገራት ኤምባሲዎች 129ኛውን የዓድዋ ድል በዓል አስመልክተው ለኢትዮጵያዊያን የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል። በኢትዮጵያ የአሜሪካ ኤምባሲ የዓድዋ ድል አንድነት እና ብሔራዊ ኩራትን የሚገልጽ ነው ብሏል።
በኢትዮጵያ...
“የዓድዋ ድል የ19ኛው ክፍለ ዘመን ታላቅ ጦርነት እና ድል ነው” ረዳት ፕሮፌሰር አበባው አያሌው
ባሕር ዳር: የካቲት 23/2017 ዓ.ም (አሚኮ) 129ኛ የዓድዋ ድል በዓል "ዓድዋ የጥቁር ህዝቦች ድል" በሚል መሪ ሃሳብ በዓድዋ ድል መታሰቢያ እየተከበረ ነው።
የዓድዋ ድል ምስጢር ኢትዮጵያውያን ስለሀገራቸው ክብር ያሳዩት ፍጹም አንድነት መኾኑን የኢትዮጵያ ቅርስ...
“የኢትዮጵያውያን ተጋድሎ እና የአሸናፊነት ምስጢር”
ባሕር ዳር: የካቲት 23/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ኢትዮጵያን በቅኝ ግዛት ለመያዝ ለ2 ሺህ ዓመታት ያህል የተደጋገመ የወረራ ሙከራ እንደተደረገባት የታሪክ ድርሳናት ያስረዳሉ። በአውሮፓ፣ በእስያ እና በአፍሪካ የተነሱ መንግሥታት ግዛታቸውን ሲያስፋፉ በነበሩበት ጊዜ ኢትዮጵያንም ለማስገበር...
የዓድዋ ድል በዓል በተለያዩ ሀገራት በሚገኙ የኢትዮጵያ ኤምባሲዎች ተከበረ።
ባሕር ዳር: የካቲት 23/2017 ዓ.ም (አሚኮ) 129ኛው የዓድዋ ድል በዓል “ዓድዋ የጥቁር ሕዝቦች ድል” በሚል መሪ በተለያዩ ሀገራት በሚገኙ የኢትዮጵያ ኤምባሲዎች ተከብሯል።
በዓሉ በሕንድ ኒው ዴልሂ የኢትዮጵያ ሚሲዮን፣ በእስራኤል ቴል-አቪቭ፣ በጂቡቲ፣ በአልጄሪያ አልጀርስ፣ በቤልጂየም...
“የማይጠልቅ ጀምበር፣ የማያረጅ መንበር”
ባሕር ዳር: የካቲት 23/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ዓድዋ ምሥራቅ ነው የነጻነት ጀምበር የዘለቀችበት፣ ዓድዋ ምዕራብ ነው የቀኝ ገዢዎች ጀምበር የጠቀለችበት፣ ዓድዋ አለት ነው ነጻነት የጸናበት፣ ዓድዋ የማይነጥፍ ጅረት ነው ትውልድ ሁሉ የነጻነት ውኃን እየጠጣ የሚረካበት፣...








