የገቢ አሰባሰብ ሥርዓቱን ዘመናዊ ለማድረግ እየሠራ መኾኑን ገቢዎች ቢሮ አስታወቀ።
ባሕር ዳር: የካቲት 27/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ገቢዎች ቢሮ የግብር ከፋዩን ማኅበረሰብ ጊዜ እና ጉልበት ሊቆጥብ የሚያስችል አዲስ የኤሌክትሮኒክስ ታክስ አሥተዳደር ሥርዓት ፕሮጀክት ይፋዊ የማስጀመሪያ ፕሮግራም በኮምቦልቻ ከተማ አካሂዷል።
የገቢ አሰባሰብ ሥርዓቱን ዘመናዊ እናደርጋለን...
የዓለም አቀፍ የሴቶች ቀን መነሻው ምንድን ነው?
ባሕር ዳር: የካቲት 27/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ለዓለም አቀፍ የሴቶች ቀን መከበር ምክንያት የተጠነሰሰው እ.አ.አ በ1857 በአሜሪካ ኒውዮርክ ከተማ የጨርቃ ጨርቅ ፋብሪካ ሴት ሠራተኞች የአነስተኛ የደመወዝ ክፍያን እና ለጤና ምቹ ያልኾኑ የሥራ ሁኔታዎችን በመቃወም...
“የንጹህ መጠጥ ውኃ እጥረትን ለመቅረፍ ቢሮው በትኩረት እየሠራ ነው” ማማሩ አያሌው (ዶ.ር)
ወልድያ: የካቲት 27/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ውኃ እና ኢነርጂ ቢሮ ኃላፊ ማማሩ አያሌው (ዶ.ር) በሰሜን ወሎ ዞን ሀራ ከተማ አሥተዳደር የልማት ሥራዎችን ተመልክተዋል።
የሀራ ከተማ አሥተዳደር ከንቲባ ሙሐመድ ሰኢድ የከተማው የንጹህ መጠጥ ውኃ...
የኢትዮጵያ ሀገራዊ የምክክር ኮሚሽን የቀጣይ አንድ ዓመት አበይት ተግባራትን በተመለከተ አቅጣጫ አስቀመጠ።
ባሕር ዳር: የካቲት 27/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የኢፌዲሪ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የካቲት 11/ 2017 ዓ.ም በጠራው አስቸኳይ ስብሰባ የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽንን የሦስት ዓመታት የሥራ አፈጻጸምን በማዳመጥ እና ያልተከናወኑ ተግባራትን ከግምት ውስጥ በማስገባት የኮሚሽኑን...
ባለፉት አምስት ዓመታት ሴቶችን ተጠቃሚ የሚያደርጉ ሥራዎችን ማከናወኑን የሴቶች እና ማኅበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር ገለጸ።
ባሕር ዳር: የካቲት 27/2017 ዓ.ም (አሚኮ)
የሴቶች እና ማኅበራዊ ጉዳይ ሚንስቴር ባለፉት አምስት ዓመታት ሴቶችን ተጠቃሚ የሚያደርጉ ሥራዎችን ማከናወኑን በማኅበራዊ ትስስር ገጹ አመላክቷል። በተለይም በተፈጥሮ እና በሰው ሠራሽ ችግር ምክንያት ለችግር ተጋላጭ ለኾኑ ሴቶች...







