በኤፍራታ እና ግድም ወረዳ የግሪሳ ወፍ ስጋት ደቅኗል።
ደብረ ብረሃን: ጥቅምት 02/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በሰሜን ሸዋ ዞን የኤፍራታ እና ግድም ወረዳ ግብርና ጽሕፈት ቤት የግሪሳ ወፍ መከሰቱን አስታውቋል።
የወረዳው ግብርና ጽሕፈት ቤት ኀላፊ እጅጉ ምንከፌ ከሳምንት በፊት በምልከታ ደረጃ የታየው የግሪሳ ወፍ ከሦስት...
የልጅዎን የስልክ አጠቃቀም ይከታተላሉ?
ባሕርዳር፡ ጥቅምት 02/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ዘመን ዘመንን እየወለደ በሄደ ቁጥር የሰው ልጅ የፈጠራ ጥበብ እና የቴክኖሎጅ አጠቃቀምም አብሮ እየረቀቀ መሄዱ አይቀሬ ነው። ለሰው ልጆቾ ግልጋሎት እየሰጡ ካሉ የቴክኖሎጅ ትሩፋቶች ውስጥ የሞባይል ስልክ አንዱ ነው።
በእኛ...
የፖሊዮ ክትባት በየቤት መምጣቱ ሕጻናትን ጠቅሟል።
ባሕር ዳር: ጥቅምት 02/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በደቡብ ጎንደር ዞን 14 ወረዳዎች የቤት ለቤት የፖሊዮ መከላከያ ክትባት በዘመቻ እየተሰጠ መኾኑን የዞኑ ጤና መምሪያ አስታውቋል።
አማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን የክትባቱን ሂደት ምን እንደሚመስል ተሳታፊዎችን በስልክ አነጋግሯል።
በደቡብ ጎንደር ዞን...
በዓለም መድረክ ሞገስ ያገኘው የምኒልክ ቴምብር
ባሕር ዳር፡ ጥቅምት 02/2018 ዓ.ም (አሚኮ)
የሀገሬው ሰው "ደብዳቤ ቢጽፉት እንደቃል አይኾንም እንገናኝ እና ልንገርሽ ሁሉንም" እያለ ሲቀኝ ኖሯል። ደብዳቤ በአካል እንደመገናኘት ባይኾንም የተራራቁትን በተቻለ መጠን ሲያቀራርብ ኖሯል። የደብዳቤ ማድረሻው ደግሞ ፖስታ ነው።
ሰዎች ደብዳቤውን የሚያደርስላቸውን...
በክልሉ በትምህርቱ ዘርፍ የተመዘገበው ውጤት በብዙ ፈተናዎች ያለፈ እና መሻሻል የታየበት ነው።
እንጅባራ፡ ጥቅምት 01/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአዊ ብሔረሰብ አሥተዳደር ትምህርት መምሪያ በብሔረሰብ አሥተዳደሩ ከ500 በላይ ውጤት ያስመዘገቡ ተማሪዎችን የዕውቅና እና የማበረታቻ ሽልማት አበርክቷል።
በብሔረሰብ አሥተዳደሩ በ2017 የትምህርት ዘመን ሀገር አቀፍ የዩኒቨርሲቲ መግቢያ ፈተና ከወሰዱ 6ሺህ...








