በወልድያ ከተማ በሚሠሩ የልማት ሥራዎች የኅብረተሰቡ ተሳትፎ እና ተባባሪነት የሚበረታታ መኾኑ...

ባሕር ዳር: የካቲት 27/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ከፍተኛ የመንግሥት የሥራ ኀላፊዎች በወልድያ ከተማ እየተሠሩ ያሉ የልማት ሥራዎችን ጎብኝተዋል። የአማራ ክልል ውኃ እና ኢነርጂ ቢሮ ኀላፊ ማማሩ አያሌው (ዶ.ር) የከተማዋን መሠረተ ልማት ለማሟላት እየተሠሩ ያሉ...

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) የኬኛ ቤቭሬጅ ፋብሪካን ተመልክተዋል።

ባሕር ዳር: የካቲት 27/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር)፣ ከምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ እና ከኦሮምያ ክልል ርእሰ መሥተዳድር ሽመልስ አብዲሳ ጋር በአምቦ ወረዳ በነበራቸው ጉብኝት የኬኛ ቤቭሬጅ ፋብሪካን ተመልክተዋል። ...

በሁመራ ከተማ እየተሠሩ ያሉ የልማት ሥራዎች የሚበረታቱ መኾናቸው ተገለጸ።

ሁመራ: የካቲት 27/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል ወልቃይት ጠገዴ ሰቲት ሁመራ ዞን የክልል ከፍተኛ የሥራ ኀላፊዎቸ እና የሁመራ ከተማ አሥተዳደር የሥራ ኀላፊዎች የልማት ሥራዎችን እና ተቋማትን ጎብኝተዋል። የክልሉ ከፍተኛ ኀላፊዎቹ የእንስሳት እርባታ፣ ...

“ጣናን ከልሎ የነበረው ጢሻ ተገላልጦ የሐይቁ ድብቅ ውበት ፍንትው ብሎ መመልከት ሀሴትን ያጎናፅፋል” ምክትል...

ባሕር ዳር: የካቲት 27/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መልዕክት ባሕር ዳር ኅብረተሰቡ በሚዝናናባቸው መናፈሻዎች፣ ብስክሌት በነጻነት ማሽከርከር በሚያስችሉ ሰፋፊ መንገዶች እየተዋበች ነው ብለዋል። ጣናን ከልሎ የነበረው...

የብልጽግና ፓርቲ የግማሽ ዓመት የሥራ አፈጻጸም ግምገማ ተጀመረ።

ባሕር ዳር፡ የካቲት 27/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ብልጽግና ፓርቲ የበጀት ዓመቱን የመጀመሪያ አጋማሽ የሥራ አፈጻጸም ግምገማ በዋና ጽሕፈት ቤቱ ማካሄድ ጀምሯል፡፡ ለሦስት ቀናት በሚቆየው መድረክ ላይ፤ አጠቃላይ ሀገራዊ የፖለቲካ ኹኔታ፣ ጠንካራ ፓርቲ ግንባታ ለማሳካት እና በፓርቲ...