በአማራ ክልል የሴቶች ኢኮኖሚያዊ ተጠቃሚነትን ለማሳደግ እየተሠራ ነው፡፡

ባሕር ዳር: የካቲት 28/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የዓለም አቀፍ የሴቶች ቀን ማርች 8 "ፈጣን እና ቀጣይነት ያለው ሁሉን አቀፍ ለውጥ በሴቶች ተሳትፎ ይረጋገጣል" በሚል መሪ መልዕክት በመከበር ላይ ነው። ሴቶች ምንም እንኳን የኅብረተሰቡ ግማሽ እና...

የሴቶችን ተጋላጭነት በመቀነስ የኢኮኖሚ ተጠቃሚነታቸውን ለማረጋገጥ ሁሉም የበኩሉን እንዲወጣ ተጠየቀ፡፡

ፍኖተ ሰላም: የካቲት 28/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የሴቶችን ሁለንተናዊ ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ የሴቶችን ተሳትፎ በማሳደግ፤ በኢኮኖሚ ላይ አስተዋፅኦ እንዲያበረክቱ ማድረግ ያስፈልጋል። ለዚህ ደግሞ በተለያዩ ዘርፎች ላይ የተሻለ እንቅስቃሴ ያላቸው ሴቶችን ወደ ፊት በማምጣት እና ዕውቅና...

የመንግሥትን አጀንዳዎችን የማስረጽ ሥራው ውጤታማ መኾኑን የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት አስታወቀ።

ባሕር ዳር፡ የካቲት 28/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በበጀት ዓመቱ ግማሽ ዓመት እቅድ በሚዲያ እና ኮሙኒኬሽን ዘርፉ የመንግሥት ዋና ዋና አጀንዳዎችን ከማስረጽ አንጻር ውጤታማ ሥራዎች መሠራታቸውን የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት አስታውቋል። የሚዲያ እና ኮሙኒኬሽን ዘርፍ የግማሽ ዓመት...

ሴቶች በማኅበር በመደራጀት የቁጠባ ባሕላቸውን እያሳደጉ መኾኑ ተገለጸ።

ሰቆጣ: የካቲት 28/2017 ዓ.ም (አሚኮ)114ኛው ዓለም አቀፍ የሴቶች ቀን "ፈጣን እና ቀጣይነት ያለው ሁሉን አቀፍ ለውጥ በሴቶች ተሳትፎ ይረጋገጣል" በሚል መሪ መልዕክት በአበርገሌ ወረዳ ኒየረ አቁ ከተማ ተከብሯል። በዓሉ የሴቶችን ኢኮኖሚያዊ ተጠቃሚነት ለማሳደግ እየተደረጉ...

በኮምቦልቻ ከተማ የኢንዱስትሪ እና የፋይናንስ ኤክስፖ ሊካሄድ ነው።

ባሕር ዳር: የካቲት 28/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የኮምቦልቻ ከተማን የኢንዱስትሪ ከተማነት ለማሳደግ በማለም ከሚያዝያ 20 እስከ 29/2017 ዓ.ም የሚቆይ ሀገር አቀፍ የኢንዱስትሪ እና የፋይናንስ ኤክስፖ ለማዘጋጀት እየሠራ መኾኑን ከተማ አሥተዳደሩ አስታውቋል። ኤክስፖው "ሰላም የኢንቨስትመንት ፓስፖርት...