“152 ሚሊዮን ዶላር የሚገመት ግብይት ተደርጓል” ኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን
ባሕር ዳር: የካቲት 28/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን የስድስት ወራት የሥራ አፈጻጸም ግምገማ መድረክ በጎንደር ከተማ አካሂዷል። በመርሐ ግብሩ የአማራ ክልል ኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን ዋና ሥራ አሥፈጻሚ ብርሃኑ ጣምያለው፣...
በውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጌዲዮን ጢሞቲዎስ (ዶ.ር) የተመራ ልዑክ ለይፋዊ ሥራ ጉብኝት ደቡብ ሱዳን ጁባ...
ባሕር ዳር: የካቲት 28/2017 ዓ.ም (አሚኮ) እንደ ሚኒስቴሩ መረጃ ልዑኩ በቆይታው ከደቡብ ሱዳን ከፍተኛ የመንግሥት የሥራ ኃላፊዎች ጋር በሁለትዮሽ እና ቀጣናዊ ጉዳዮች ዙሪያ እንደሚወያይ ይጠበቃል።
የአሚኮ ዲጂታል ሚዲያ ቤተሰብ ይሁኑ!
https://linktr.ee/AmharaMediaCorporation
ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን!
የክልሉ መንግሥት ለግብዓት አቅርቦት ትኩረት ሰጥቶ እየሠራ ነው።
ጎንደር: የካቲት 28/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የማዕከላዊ ጎንደር ዞን ግብርና መምሪያ የግብርና ባለሙያዎች እና ሌሎች የሚመለከታቸው አካላት በተገኙበት ባለፋት ወራት በዞኑ በተሠሩ የተፈጥሮ ሀብት ጥበቃ ሥራዎች እና የምርት ዘመኑ የግብዓት አቅርቦት ዙሪያ ግምገማ አካሂዷል።
የግብርና ሥራው...
የምክር ቤት አባላት የባሕር ዳር ከተማ የኮሪደር ልማትን እየጎበኙ ነው።
ባሕር ዳር:የካቲት 28/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላት እና የአማራ ክልል ምክር ቤት አባላት የባሕር ዳር ከተማን የኮሪደር ልማት እየጎበኙ ነው።
በጉብኝቱ የአማራ ክልል ምክር ቤት አፈ ጉባኤ ፋንቱ ተስፋዬ፣ የባሕር ዳር...
የክልሉን ገጽታ ለመቀየር እየሠራ መኾኑን የአማራ ክልል የመንግሥት ኮሙኒኬሽን ቢሮ ገለጸ።
አዲስ አበባ: የካቲት 28/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት "ዓላማ ተኮር፣ የተናበበ እና የተቀናጀ የተግባቦት ሥርዓት ለእምርታዊ እድገት" በሚል መሪ መልዕክት የስድስት ወር የሚዲያ እና ኮሙኒኬሽን ተግባራት አፈጻጸም በአዳማ ከተማ እየገመገመ ነው።
በመድረኩ የአማራ ክልል...








