የተሠራው ሕዝብን ያሳተፈ ተግባር በአካባቢው ሰላም አምጥቷል።
ከሚሴ: መጋቢት 05/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል የሰሜን ሸዋ ዞን እና የኦሮሞ ብሔረሰብ አሥተዳደር የጋራ የሰላም እና የልማት መድረክ ''ከረመዳን እስከ ረመዳን፤ ከትንሳኤ እስከ ትንሳኤ'' በሚል መሪ መልዕክት በአጣዬ ከተማ ተካሂዷል።
በመድረኩ ከአጣዬ እና ከሰንበቴ...
ከ43 በላይ የመሥኖ ፕሮጀክቶች በግንባታ ሂደት ላይ መኾናቸውን የምሥራቅ ጎጃም ዞን አስታወቀ።
ደብረማርቆስ: መጋቢት 05/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የምሥራቅ ጎጃም ዞን እየተገነቡ ያሉ የመሥኖ ፕሮጀክቶች የደረሱበትን ደረጃ ገምግሟል። በምሥራቅ ጎጃም ዞን የአርሶ አደሮችን ሕይዎት የሚለውጡ እና ለሀገር ኢኮኖሚ ፋይዳ ያላቸው የመሥኖ ፕሮጀክቶች በግንባታ...
ፕሬዝዳንት ታዬ አጽቀሥላሴ የኢትዮጵያ አየር መንገድ ለሰጣቸው ዕውቅና ምስጋና አቅረቡ።
ባሕር ዳር: መጋቢት 05/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ ለፕሬዝዳንት ታዬ አጽቀሥላሴ ዕውቅና ሰጥቷቸዋል።
ፕሬዝዳንት ታዬ አጽቀሥላሴ የኢትዮጵያ አየር መንገድ ለሰጣቸው ዕውቅና ምስጋና አቅርበዋል።
ፕሬዝዳንቱ በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መልዕክት የኢትዮጵያ አየር መንገድ...
ሳፋሪ ኮም ኢትዮጵያ በባሕር ዳር ከተማ ለሚገኙ ትምህርት ቤቶች ድጋፍ አደረገ።
ባሕር ዳር: መጋቢት 05/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ሳፋሪ ኮም ኢትዮጵያ በባሕር ዳር ከተማ አሥተዳደር ለጊዮን ሁለተኛ ደረጃ፣ ለአጼ ሠርጸ ድንግል መላክ ሰገድ መካከለኛ ደረጃ ትምህርት ቤት እና ለፊታውራሪ ሃብተማርያም ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት 30...
የኅብረት ሥራ ማኅበራትን አገልግሎት የሚያሻሽል ሥራ እየሠራ መኾኑን የፌዴራል ኅብረት ሥራ ማኅበራት ኮሚሽን ገለጸ።
አዲስ አበባ: መጋቢት 05/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የፌዴራል ኅብረት ሥራ ማኅበራት ኮሚሽን ከክልል እና ከከተማ አሥተዳደር የኅብረት ሥራ ማኅበራት ጋር የ2017 በጀት ዓመት ያለፉት ሥድስት ወራት የዕቅድ አፈጻጸሙን እየገመገመ ነው። የተረጋጋ ማኅበራዊ እና ኢኮኖሚያዊ...








