የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላት ለጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ያቀረቧቸው ጥያቄዎች እና አስተያየቶች፡-
ባሕር ዳር: መጋቢት 11/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) በተገኙበት 6ኛው ዙር 4ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 21ኛ መደበኛ ሥብሠባውን እያካሄደ ነው፡፡ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላት ለጠቅላይ ሚኒስትሩ...
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) በተገኙበት የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ስብሰባ እየተካሄደ ነው፡፡
ባሕር ዳር: መጋቢት 11/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላት ለጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ያቀረቧቸው ጥያቄዎች፦
✍️ የፕሪቶሪያ የሰላም ስምምነት በሰሜኑ የሀገራችን ክፍል የሰላም እፎያታ አስገኝቷል፤ በስምምነቱ መሠረት ዘላቂ ሰላም ለማረጋገጥ የሚያስችሉ...
ጠንካራ የአመራር ቡድን ለዘላቂ ተቋማት ግንባታ ወሳኝ ነው።
ባሕር ዳር: መጋቢት 11/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ከተማ ልማት ዘርፍ ተቋማት የ2017 በጀት ዓመት የስምንት ወራት እቅድ አፈጻጸም ግምገማ መድረክ አካሂደዋል። መድረኩ በተሳካ ሁኔታ መጠናቀቁን በምክትል ርእሰ መሥተዳድር ማዕረግ የከተማ እና መሠረተ ልማት...
ጠቅላይ ሚኒስትሩ ዛሬ ለምክር ቤቱ ማብራሪያ እና ምላሽ ይሰጣሉ።
ባሕር ዳር: መጋቢት 11/2017 ዓ.ም (አሚኮ)ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ዛሬ በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በመገኘት ከምክር ቤት አባላት ለሚነሱላቸው ጥያቄዎች እና አስተያየቶች ምላሽ እና ማብራሪያ ይሰጣሉ።
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) በፌዴራል መንግሥት የ2017...
ቀጣናዊ አገልግሎት መስጠት የሚችል የጤና ላቦራቶሪ በሁመራ ከተማ እየተገነባ ነው።
ሁመራ: መጋቢት 10/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል ወልቃይት ጠገዴ ሰቲት ሁመራ ዞን በጤና ሚኒስቴር እና በአማራ ክልል የጤና ተቋማት ትብብር ቀጣናዊ አገልግሎት መስጠት የሚችል ከ150 ሚሊዮን ብር በላይ በኾነ ወጭ የጤና ላቦራቶሪ በሁመራ...








