“በቅንጅት እና በፍጥነት በትምህርት ላይ እየደረሰ ያለውን አደጋ መቀልበስ ይጠበቃል” ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ

ባሕር ዳር: መጋቢት 15/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል የትምህርት ንቅናቄ መድረክ በባሕር ዳር ከተማ ተካሂዷል። በንቅናቄ መድረኩ የተገኙት የአማራ ክልል ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ በትምህርት ዘርፉ የደረሰውን ጉዳት እና የሚያመጣውን አደጋ መረዳት አስፈላጊ ነው...

የምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመሥገን ጥሩነህ መልእክት:-

ባሕር ዳር: መጋቢት 15/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል ደቡብ ወሎ ዞን አርጎባ ልዩ ወረዳ፣ ቃሉ፣ ደሴ ዙሪያ እና ለጋምቦ ወረዳዎች ለተፈጥሮ ሀብት ጥበቃ ተግባር ከችግኝ ማፍላት ጀምሮ ትልቅ ትኩረት ተሰጥቶበት እየተሠራ ይገኛል፡፡ በዚህ...

“በዚህ ከቀጠልን ሕዝብ ከዓለም ሁለንተናዊ የጉዞ መስመር ይወጣል” ሙሉነሽ ደሴ (ዶ.ር)

ባሕር ዳር: መጋቢት 15/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል የትምህርት ንቅናቄ መድረክ እየተካሄደ ነው። በንቅናቄ መድረኩ የአማራ ክልል ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ፣ የአማራ ክልል ምክር ቤት አፈጉባኤ ፋንቱ ተስፋዬ፣ የትምህርት ሚኒስትር ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ፣ ምክትል...

አንጻራዊ ሰላም በመኖሩ የመማር ማስተማር ሥራው ያለመቆራረጥ እየተከናወነ መኾኑን የደባርቅ ከተማ አሥተዳደሩ አስታወቀ።

ባሕር ዳር: መጋቢት 15/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል የተፈጠረው የጸጥታ ችግር በትምህርት ዘርፉ ላይ ዳፋውን አሳርፏል። የክልሉ መንግሥት መረጃ እንደሚያሳየው 4 ነጥብ 5 ሚሊዮን የሚኾኑ ተማሪዎች ከትምህርት ገበታ ውጭ እንዲኾኑ አድርጓቸዋል። በክልሉ ሰላም...

“የትምህርት ስብራት ዘላቂነት ያለው ጉዳትን የሚያስከትል ነው” ርእሰ መሥተዳደር አረጋ ከበደ

ባሕር ዳር: መጋቢት 15/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል የትምህርት ንቅናቄ መድረክ እየተካሄደ ነው። በንቅናቄ መድረኩ ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ፣ የአማራ ክልል ምክር ቤት አፈ ጉባኤ ፋንቱ ተስፋዬ፣ የትምህርት ሚኒስትር ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ፣ ምክትል ርእሰ...