የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጌዲዮን ጢሞቴዎስ (ዶ.ር) የልማት ሥራዎችን ለመመልከት ባሕር ዳር ከተማ ገቡ።

ባሕር ዳር፡ መጋቢት 24/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጌዲዮን ጢሞቴዎስ (ዶ.ር) እና ሌሎች የፌዴራል መንግሥት መሪዎች ባሕር ዳር ገብተዋል። መሪዎች ባሕር ዳር ከተማ ሲደርሱ ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደን ጨምሮ የክልሉ ከፍተኛ መሪዎች አቀባበል አድርገውላቸዋል።...

“ኢትዮጵያ ውስጥ ትናንት እየራቀ፣ ነገ እየቀረበ ነው” ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ

ባሕር ዳር: መጋቢት 24/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ መጋቢት 24 ቀንን አስመልክተው መልዕክት አሥተላልፈዋል። ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መልዕክት መጋቢት 24 በዘመናዊቷ ኢትዮጵያ ታሪክ ውስጥ ልዩ ቦታ...

ታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ አዲስ እና ተጨማሪ የቱሪዝም መዳረሻ ኾኗል።

ባሕር ዳር: መጋቢት 24/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል የታላቁ ሕዳሴ ግድብ ማስተባበሪያ ጽሕፈት ቤት ኀላፊ ዓባይነህ ጌጡ ለአሚኮ እንደተናገሩት ታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ ዘርፈ ብዙ ፋይዳዎች አሉት፡፡ ኤሌክትሪክ ከማመንጨት ጎን ለጎንም ለዘርፈ ብዙ የቱሪዝም...

ኢትዮጵያ በቴክኖሎጂ ፈጠራ እና ሽግግር ዓለም አቀፍ ትብብርን ለማሳደግ ቁርጠኛ መኾኗን...

ባሕር ዳር: መጋቢት 23/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስትር በለጠ ሞላ (ዶ.ር) ከተመድ ዲጂታልና ኢመርጂንግ ቴክኖሎጂስ አንደር ሴክሬታሪ ጀኔራል አማንዲፕ ሲንግ ጊል (ዶ.ር) ጋር ተወያይተዋል። መድረኩ ዲጂታልና ኢመርጂንግ ቴክኖሎጂዎች አብዮታዊ አቅም በኢትዮጵያ...

የባሕር ዳር ከተማ አሥተዳደር ለልማት ተነሽዎች የቤት መሥሪያ ቦታ ለማስተላለፍ የእጣ...

ባሕር ዳር: መጋቢት 23/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የባሕር ዳር ከተማ አሥተዳደር በልማት የሚነሱ 138 ግለሰቦችን በመለየት ሕጋዊ የፕላን ቤት የሚገነቡበትን ቦታ ለማስረከብ የእጣ አወጣጥ ሥነ ሥርዓት አካሂዷል፡፡ በሥነ ሥርዓቱ ላይ መልዕክት ያስተላለፉት በምክትል ከንቲባ...