“ሰዎች ያለምንም ማመንታት ለሀገራቸው የሚበጀውን ሀሳብ ማዋጣት አለባቸው” ፕሮፌሰር መስፍን አርዓያ
ባሕር ዳር: መጋቢት 24/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ ሀገራዊ የምክክር ኮሚሽን በአማራ ክልል ለሚካሄደው የአጀንዳ ማሰባሰብ ሥራ የቅድመ አጀንዳ ማሰባሰብ የግንዛቤ መፍጠሪያ የፓናል ውይይት በባሕር ዳር ከተማ እያካሄደ ነው።
በፓናል ውይይቱ የኢትዮጵያ...
የአማራ ክልል አስተዋጽኦ ለታላቁ ህዳሴ ግድብ፦
ባሕር ዳር: መጋቢት 24/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ግድቡ ሲጀመር "ኢትዮጵያ ከኛ ችሮታ ውጭ በራሷ አቅም መገንባት አትችልም" ያሉ በርካቶች ነበሩ። ፕሮጀክቱ ለአብዛኛዎቹ የዓለም ሀገራት ሕልም ቢመስልም ኢትዮጵያውንን ደግሞ ከዳር እስከ ዳር ያነቃነቀ፣ ሀገራዊ አንድነትን ያሳየ...
በጎንደር ከተማ አሥተዳደር ከ14 ሺህ ኩንታል በላይ የአፈር ማዳበሪያ ለአርሶ አደሮች እየተሰራጨ ነው።
ጎንደር: መጋቢት 24/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የጎንደር ከተማ አሥተዳደር ከ14 ሺህ ኩንታል በላይ የአፈር ማዳበሪያ ለአርሶ አደሮች እየተሰራጨ መኾኑን አስታውቋል።
አርሶ አደር ታከለ ወሌ እና አርሶ አደር ሃጎስ ያለው የአፈር ማዳበሪያ በወቅቱ እንደደረሰ...
ሀገራዊ ለውጡ የመጣበትን እና የሕዳሴ ግድብ የተጀመረበትን ቀን አስመልክቶ ሕዝባዊ ሰላማዊ ሰልፍ በተለያዩ...
ባሕር ዳር: መጋቢት 24/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በኢትዮጵያ ሀገራዊ ለውጥ የመጣበትን እና የሕዳሴ ግድብ የተጀመረበትን ቀን መጋቢት 24 አስመልክቶ በኢትዮጵያ የተለያዩ ከተሞች ሰላማዊ ሰልፎች እየተካሄዱ ነው።
መጋቢት 24 በኢትዮጵያውያን ዘንድ በሁለት ዐበይት...








