2 ነጥብ 85 ቢሊዮን ዶላር የሚገመት ተኪ ምርት ማምረት መቻሉን የኢንዱስትሪ ሚኒስቴር ገለጸ።

አዲስ አበባ: መጋቢት 26/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ባለፈው 1 ዓመት ብቻ 2 ነጥብ 85 ቢሊዮን ዶላር የሚገመት ተኪ ምርት በሀገር ውስጥ ማምረት ስለመቻሉ ከአሚኮ ጋር ቆይታ ያደረጉት የኢንዱስትሪ ሚኒስትር ዴኤታ ታረቀኝ ቡሉልታ ገልጸዋል። ዘርፉ የሚያጋጥመውን...

“መጋቢት 24 የትልሞቻችን ሁሉ የስኬት ጫፍ መጀመሪያ፣ የለውጥ ጮራ መባቻና የብልጽግና ዘመን ጅማሮ ነው”...

ባሕር ዳር: መጋቢት 26/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ ‎‎መጋቢት 24 የትልሞቻችን ሁሉ የስኬት ጫፍ መጀመሪያ፣ የለውጥ ጮራ መባቻና የብልጽግና ዘመን ጅማሮ ነው ብለዋል። ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ ያለፉት የለውጥ ዓመታት አስመልክተው...

“ከችግር ውስጥ ነው መዘው ያወጡኝ”

ባሕር ዳር: መጋቢት 26/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ‎‎ አግኝቶ ማጥት ደርሶባታል። አጥቶ ማግኘትንም እንዲሁ። በ2007 ዓ.ም የሥራን ሀ ሁ... ስትጀምር በደብረታቦር ከተማ የደመቀ ሽሮ ቤት ነበራት እናኑ ደሴ። ከራሷ ተርፋ ዘመዶቿን...

“ለዘመናት ሲንከባለሉ የመጡ ውስጣዊ ችግሮችን በምክክር መፍታት ይገባል”

ባሕር ዳር: መጋቢት 26/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ‎‎የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን በአማራ ክልል ከመጋቢት 27/2017 ዓ.ም ጀምሮ የሚያደርገውን የአጀንዳ ማሠባሠብ ሥራ አስመልክቶ መግለጫ ሰጥቷል። መግለጫውን የሰጡት የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ኮሚሽነር መላኩ ወልደማርያም በአማራ...

“በመጠላለፍ ሳይኾን በመደጋገፍ የቀውስ ጊዜን ማለፍ ያስፈልጋል” ተቀዳሚ ምክትል ከንቲባ ቻላቸው ዳኘው

ባሕር ዳር: መጋቢት 26/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ‎‎የጎንደር ከተማ አሥተዳደር ብልጽግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት የ2017 ዓ.ም በጀት ዓመት ያለፉት ወራት የሥራ አፈጻጸሙን ገምግሟል። በሥራ አፈጻጸም ግምገማው መልዕክት ያስተላለፉት ‎የጎንደር ከተማ አሥተዳደር ተቀዳሚ...