“ሀገር የምትለማው በምክክር ነው ብላችሁ ስለመጣችሁ እናመሰግናችኋለን” ዮናስ አዳዬ (ዶ.ር)
ባሕር ዳር: መጋቢት 27/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ ሀገራዊ የምክክር ኮሚሽን በአማራ ክልል የአጀንዳ ማሰባሰብ ሥራውን ጀምሯል።
በማስጀመሪያ ሥነ ሥርዓቱ መልዕክት ያስተላለፉት የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ኮሚሽነር ዮናስ አዳዬ (ዶ.ር) ኢትዮጵያ የአፍሪካ ፈርጥ መኾኗ በዓድዋ...
“ምክክር የመጨረሻ ፍቱን መድኃኒት ነው” ኮሚሽነር መላኩ ወልደማርያም
ባሕር ዳር: መጋቢት 27/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን በአማራ ክልል የሚያካሂደውን ክልል አቀፍ የአጀንዳ ማሰባሰብ ምዕራፍ ጀምሯል።
የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ኮሚሽነር መላኩ ወልደማርያም ምክክር የመጨረሻ ፍቱን መድኃኒት ነው ብለዋል። ኢትዮጵያ ለዘመናት እርስ...
“የሸዋል ኢድ ሐረር የምትታወቅበት የአብሮነት እና የመቻቻል እሴት ጎልቶ የሚታይበት በዓል ነው” አቶ...
ባሕርዳር: መጋቢት 27/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ማዕረግ የዴሞክራሲ ሥርዓት ግንባታ ማስተባበሪያ ማዕከል ኃላፊ እና የብልጽግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዝዳንት አደም ፋራህ የሸዋል ኢድ በዓልን አስመልክተው የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አሥተላልፈዋል።
አቶ አደም ፋራህ በማኅበራዊ...
ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን በአማራ ክልል የሚያካሂደውን የአጀንዳ ማሰባሰብ ምዕራፍ ዛሬ ይጀምራል።
ባሕር ዳር: መጋቢት 27/2017 ዓ.ም (አሚኮ)የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን በአማራ ክልል የሚያካሂደውን ክልል አቀፍ የአጀንዳ ማሰባሰብ ምዕራፍ ዛሬ ይጀምራል።
ለቀጣይ ቀናት በሚቆየው የአጀንዳ ማሰባሰብ ሥራ ላይ የሚሳተፋ የኅብረተሰብ ክፍሎችም ከተለያዩ አካባቢዎች ተጉዘው በባሕር ዳር ተገኝተዋል።
ሕዝብን...
“የኢትዮጵያውያን የዘመናት መሻት የሆነውን የተሳለጠ የመንግሥት አገልግሎትና አሥተዳደር ሥርዓት ለመገንባት እና በጽኑ መሠረት ላይ...
ባሕር ዳር: መጋቢት 26/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መልዕክት ኢትዮጵያ የጀመረችው ብዝኃ ዘርፍ ሪፎርም አረሙን ከስንዴው እየለየ በአስደናቂ የስኬት መንገድ በመፈጸም ላይ ይገኛል ብለዋል።
የሀገራዊ ለውጡን...








