በአማራ ክልል በሦሥት የመሶብ የአንድ ማዕከል አገልግሎት ከ30 ሺህ በላይ ተገልጋዮች ተስተናግደዋል።
ባሕር ዳር፡ የካቲት 18/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ሲቪል ሰርቪስና የሰው ሃብት ልማት ቢሮ የስድስት ወር አፈጻጸሙን በደብረ ብርሃን ከተማ እየገመገመ ነው።
የቢሮው ምክትል ኀላፊ ካሳ አበባው ለአሚኮ እንደተናገሩት ቢሮው የሰው ሃብትን ሳይንሳዊ በሆነ መንገድ...
ምርጫ የዴሞክራሲያዊ ሥርዓት ግንባታ መሠረት የሚጣልበት ነው።
ገንዳ ውኃ፡ የካቲት 19/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የምዕራብ ጎንደር ዞን ብልጽግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት የሰባተኛውን ጠቅላላ ምርጫ ማኒፌስቶ እና የምርጫ ምልክት በገንዳ ውኃ ከተማ አስተዋውቋል።
የምዕራብ ጎንደር ዞን የብልጽግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት ኀላፊ እንዳለው...
ምርጫው የዴሞክራሲያዊ ሥርዓት ግንባታ በተግባር የሚረጋገጥበት እንዲኾን እየተሠራ ነው።
ደሴ፡ የካቲት 19/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የደሴ ከተማ ብልጽግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት ለሰባተኛው ጠቅላላ ምርጫ ያዘጋጀውን ማኒፌስቶ እና የምርጫ ምልክት ይፋ የማድረግ እና የማስተዋወቅ መርሐ ግብር አካሂዷል።
በመድረኩ መልዕክት ያስተላለፉት የደሴ ከተማ አሥተዳደር ተቀዳሚ ምክትል...
የሰው ሠራሽ አስተውሎት (ኤአይ) ወኪሎች እና ሞልትቡክ።
ባሕር ዳር፡ የካቲት 19/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በአሁኑ ወቅት የቴክኖሎጂው ዓለም በከፍተኛ ፍጥነት እየተለወጠ ይገኛል። ከቀላል የጥያቄ እና መልስ ልውውጥ አልፈው ራሳቸውን ችለው ተግባራትን የሚያከናውኑ የሰው ሠራሽ አስተውሎት (ኤአይ) ወኪሎች መፈጠር ለዚህ ለውጥ ዋነኛው ማሳያ...
በምርጫ ወቅት የፓርቲዎች ፉክክር የሕዝብን ደኅንነት ያስቀደመ ሊኾን ይገባል።
ባሕር ዳር: የካቲት 19/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ተጽዕኖ ፈጣሪ መሪ እና 16ኛው የአሜሪካ ፕሬዝዳንት የነበሩት አብርሃም ሊንከን ዴሞክራሲን "የሕዝብ፣ በሕዝብ እና ለሕዝብ የሚኾን ሥርዓተ መንግሥት ነው" በማለት ገልጸውታል።
የዴሞክራሲያዊ ሥርዓት አንዱ መገለጫ ደግሞ የምርጫ ሥርዓት ነው።...








