ሰላምን አጠናክሮ ማስቀጠል ተማሪዎች ያለችግር ተምረው ውጤታማ እንዲሆኑ ያስችላል።

ደሴ: ጥቅምት 04/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በ2017 ዓ.ም በሀገር እና ክልል አቀፍ ፈተና የላቀ ውጤት ላስመዘገቡ ተማሪዎች፣ መምህራን እና ትምህርት ቤቶች የኮምቦልቻ ከተማ አሥተዳደር ትምህርት መምሪያ ዕውቅና እና ሽልማት አበርክቷል። ከፍተኛ ውጤት ያመጡት የ6ኛ፣ 8ኛ...

ወጣቶች ልማትን ማሳለጥ እና ሰላምን ማስፈን ይጠበቅባቸዋል።

ደብረ ብርሃን: ጥቅምት 04/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በደብረ ብርሃን ከተማ አሥተዳደር በምኒልክ ክፍለ ከተማ ባቄሎ ቀበሌ ለሚገኙ ለ775 ወጣቶች በልዩ ኹኔታ 200 ካሬ ሜትር ቦታ እንዲሰጣቸው መደረጉን የከተማ አሥተዳደሩ መሬት መምሪያ ኀላፊ እታለማሁ ይምታቱ ተናግረዋል።...

ንጋት ሐይቅ በርካታ ጸጋዎችን የያዘ ነው።

አዲስ አበባ: ጥቅምት 04/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የውኃ እና ኢነርጂ ሚኒስቴር ንጋት ሐይቅን በተመለከተ ለቀጣይ 15 ዓመታት የሚያገለግል ማስተር ፕላንን አስመልክቶ ከባለድርሻ አካላት ጋር ውይይት አካሂዷል። ታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ በርካታ ሃብቶች ያሉት ነው። ንጋት ሐይቅን...

ዓለም አቀፍ የእንስሳት ርባታ የንግድ ትርኢት እና ጉባኤ በአዲስ አበባ ሊካሄድ ነው።

አዲስ አበባ: ጥቅምት 04/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በአዲስ አበባ የሚካሄደውን የንግድ ትርኢት እና ጉባኤ አስመልክቶ መግለጫ ተሰጥቷል። ከጥቅምት 20 እስከ 22 2018 ዓ.ም በሚካሄደው የንግድ ትርኢት 14ኛው የኢትዮ ፖልተሪ ኤክስፖ(ኢትዮፔክስ)፣ 10ኛው የአፍሪካ እንስሳት አውደ ርእይ...

በልማታዊ ሴፍቲኔት ተጠቃሚ የኾኑ ዜጎች ከራሳቸው አልፈው ለሌሎች የሚተርፍ ሥራ እየሠሩ ነው።

ደሴ፡ ጥቅምት 04/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በኮምቦልቻ ከተማ አሥተዳደር ከ13 ሄክታር መሬት በላይ የሚኾን መሬትን በስንዴ፣ በጤፍ እና በማሽላ ያለሙ የሴፍትኔት ልማት ተጠቃሚዎች የራሳቸውን ኑሮ ከማሻሻል ባለፈ በአካባቢው ላይ ለውጥ እያመጡ እንደኾነ ገልጸዋል። በሥራው ላይ...