የመኖሪያ ቤት ኪራይ እና ሕጉ!
ባሕር ዳር: ሚያዝያ 06/2017 ዓ.ም (አሚኮ) አዋጅ ቁጥር 1320/2016 የመኖሪያ ቤት ኪራይ ቁጥጥር እና አሥተዳደርን የተመለከተ የሕግ ማዕቀፍ ነው። ዓላማውም በመኖሪያ ቤት እጥረት እና በመኖሪያ ቤት ኪራይ መናር የሚከሰተውን የኑሮ ውድነት ጫና በመቀነስ የመኖሪያ...
ዓለም አቀፍ የገንዘብ ድርጅት ለኢትዮጵያ የሚያደርገውን ድጋፍ አጠናክሮ እንደሚቀጠል አስታወቀ።
ባሕር ዳር: ሚያዚያ 14/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የዓለም ባንክ ግሩፕ እና የዓለም አቀፉ የገንዘብ ድርጅት (አይኤምኤፍ) ዓመታዊ የፀደይ ወቅት ስብሰባ በዋሺንግተን ዲሲ እየተካሄደ ነው።
በውይይቱ የገንዘብ ሚኒስትር አሕመድ ሽዴ እና የብሔራዊ ባንክ ገዢ ማሞ...
ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ በፖፕ ፍራንሲስ ህልፈት የተሰማቸውን ሐዘን ገለጹ።
ባሕር ዳር: ሚያዚያ: 13/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ቀዳማዊ ፓትርያርክ ርዕሰ ሊቃነ ጳጳሳት ዘኢትዮጵያ ሊቀ ጳጳስ ዘአክሱም ወእጨጌ ዘመንበረ ተክለሃይማኖት የሮም ካቶሊክ ቤተክርስቲያን መሪ በኾኑት በብፁዕ ወቅዱስ ፖፕ ፍራንሲስ ህልፈት የተሰማቸውን ሐዘን...
ፕሬዝዳንት ታዬ አጽቀሥላሴ በፖፕ ፍራንሲስ ሕልፈት የተሰማቸውን ሐዘን ገለጹ።
ባሕር ዳር: ሚያዚያ 13/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ፕሬዝዳንት ታዬ አጽቀሥላሴ በካቶሊክ ቤተክርስቲያን ሊቀ ጳጳስ ፖፕ ፍራንሲስ ሕልፈት የተሰማቸውን ሐዘን ገልጸዋል።
ፕሬዝዳንቱ በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መልዕክት የርእሠ ሊቃነ ጳጳሳት ፍራንሲስ ሕልፈት ጥልቅ...
በአማራ ክልል ከ25 ሺህ ቶን በላይ የማር ምርት ተገኝቷል።
ባሕር ዳር:ሚያዝያ 13/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በምሥራቅ ጎጃም ዞን የአዋበል ወረዳ ነዋሪ አርሶ አደር ገድፍ ይታይህ በያዝነው በጀት ዓመት ከ10 የሽግግር ዘመናዊ ቀፎ ከ110 ኪሎ ግራም በላይ የማር ምርት ማግኘታቸውን ተናግረዋል። የንብ ማነብ ሥራቸውን...








