“በክልሉ የተሟላ ሰላም ለማምጣት እየተሠራ ያለው ሥራ ውጤት እያመጣ ነው” አሕመዲን መሐመድ (ዶ.ር)

ደብረ ብርሃን: ሚያዝያ 17/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ከፍተኛ የመንግሥት የሥራ ኀላፊዎች በተገኙበት በሰሜን ሸዋ ዞን ሀገረ ማርያም ከሰም ወረዳ ኮረማሽ ንዑስ ወረዳ ከሚገኙ ነዋሪዎች ጋር ውይይት ተደርጓል። በውይይቱ የሰላም እና የልማት ጥያቄዎች በዘላቂነት...

“በሙስና የተገኘ ገንዘብን የመሰወር እና ሽብርተኝነትን ለመደገፍ የሚደረጉ ጥረቶችን መከላከል ይገባል” የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ...

አዲስ አበባ:ሚያዝያ 17/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ደንቦችን እና መመሪያዎችን አክብሮ የመሥራት ቀንን ለ4ኛ ጊዜ አክብሯል። በዓሉ የተከበረው በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ዋና መሥሪያ ቤት የመንግሥት መስሪያ ቤት ኀላፊዎች የባንኮች ተወካዮች እና ሌሎች...

“በማንኛውም ወቅት መምህራን ላይ የሚደርስ ጥቃትን አጥብቀን እንቃወማለን” ዮሐንስ በንቲ (ዶ.ር)

ባሕር ዳር:ሚያዝያ 17/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል የሚንቀሳቀሰው ጽንፈኛ ቡድን በየጊዜው በመምህራን ላይ የሚያደርሰው ኢ ሰብዓዊ ድርጊት በጽኑ የሚወገዝ መኾኑን የኢትዮጵያ መምህራን ማኅበር ፕሬዝዳንት ዮሐንስ በንቲ (ዶ.ር) ገልጸዋል። በክልሉ ተማሪዎች የመማር መብታቸው እንዲከበር ወላጆች...

በኢትዮጵያ እና በግሪክ መካከል ያለው ግንኙነት ተጠናክሮ እንደሚቀጥል አፈጉባኤ ታገሰ ጫፎ ገለጹ።

ባሕር ዳር:ሚያዝያ 17/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በግሪክ ፓርላማ አባልና የኦርቶዶክስ ኢንተርፓርሊያመንት ጉባኤ ኀላፊ ማክስሞስ ቻራኮፖሎስ (ዶ.ር) የተመራ የልኡካን ቡድን በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የሥራ ጉብኝት አድርጓል፡፡ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አፈጉባኤ ...

የደም ካንሰር እና ሕክምናው!

ባሕር ዳር: ሚያዝያ 17/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የደም ካንሰር ከደም ሴሎች (ህዋሳት) ላይ የሚነሳ የካንሰር አይነት ነው፡፡ በሰውነት ውስጥ የተለያዩ አይነት ሥራዎችን የሚያከናውኑ የደም ህዋሳት አይነቶች ይገኛሉ። እነዚህ ህዋሳት በአጥንት መቅኒ ውስጥ ተመርተው ወደ ተለያዩ...