ለብርቅዬ እንስሳት የተሰጠው የሕግ ከለላ ምን ድረስ ነው?
ባሕር ዳር: ሚያዝያ 21/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ኢትዮጵያ አይነተ ብዙ የተፈጥሮ ውበት ያላቸው ብርቅዬ የዱር እንስሳት ዝርያዎች ባለቤት ናት። ይህ ሀብቷ በሀገሪቱ የልማት እንቅስቃሴ ውስጥ በትኩረት ከሠሩበት የጎላ ሚና እንደሚኖረው ይነገራል። ያለውን ጸጋ በውል ተገንዝቦ...
“አባቶቻችን የሠሩትን ቅርስ ማደስ ብቻ ሳይኾን የዕድገት ሕልማቸውንም ዕውን ለማድረግ እየሠራን ነው” ርእሰ መሥተዳድር...
ባሕር ዳር:ሚያዝያ 20/2017 ዓ.ም (አሚኮ) "ኑ ጎንደርን እንሞሽር" በሚል መሪ መልዕክት ለታሪካዊቷ ጎንደር ከተማ ዘርፈ ብዙ ልማት የሚውል የገቢ ማሠባሠቢያ መርሐ ግብር በአዲስ አበባ ሸራተን አዲስ ሆቴል እየተካሄደ ነው።
በመርሐ ግብሩ ላይ ፕሬዝዳንት ታየ አጽቀሥላሴ፣...
የአማራ ክልል መንግሥት ለጎንደር ከተማ የ100 ሚሊዮን ብር ድጋፍ አደረገ።
ባሕር ዳር: ሚያዝያ 20/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል መንግሥት ለጎንደር ከተማ የ100 ሚሊዮን ብር ድጋፍ አድርጓል።
የአማራ ክልል ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ ለጎንደር፣ ለባሕር ዳር እና ለደሴ ከተሞች የኮሪደር ልማት ሥራዎች ለእያንዳንዳቸው 100...
“ጎንደር የኢትዮጵያውያን የጋራ የእጅ ሥራ ውጤት ናት” ፕሬዝዳንት ታዬ አጽቀሥላሴ
ባሕር ዳር: ሚያዝያ 20/2017 ዓ.ም (አሚኮ) "ኑ ጎንደርን እንሞሽር" የገቢ ማሰባሰቢያ መርሐ ግብር በአዲስ አበባ ከተማ ተካሂዷል። በመርሐ ግብሩ ላይ ፕሬዝዳንት ታዬ አጽቀሥላሴ፣ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመሥገን ጥሩነህ፣ የፌዴሬሽን ምክር ቤት ዋና...
“መንግሥት በክልሉ ሰላምን ለማስፈን ማኅበረሰቡን በማሳተፍ ውጤታማ ሥራ አከናውኗል” ርእሰ መሥተዳድር አረጋ...
ባሕር ዳር:ሚያዝያ 21/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ርእሰ መስተዳድር አረጋ ከበደ፥ የክልሉን ወቅታዊ የሰላምና የልማት ጉዳዮች አስመልክተው ማብራሪያ ሰጥተዋል።
በማብራሪያቸውም በክልሉ ተፈጥረው የነበሩ የሰላምና የጸጥታ ችግሮች በዋናነት ከፖለቲካዊ ጽንፈኝነት ጋር የተያያዙ እንደሆኑ አስታውሰዋል።...








