“የዘር አቅርቦት ችግር አይኖርም”

ባሕር ዳር: ሚያዝያ 21/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ለምርት እና ምርታማነት መጨመር የምርጥ ዘር ግብዓት ፋይዳው የጎላ ነው፡፡ የአማራ ክልል ግብርና ቢሮም በምርት ዘመኑ በሁሉም የሰብል ዓይነቶች 292 ሺህ ኩንታል ምርጥ ዘር ለመሠብሠብ አቅዶ አየሠራ መኾኑን...

ሰላምን ለማጽናት የሕዝብን አቅም ተጠቅሞ እየሠራ መኾኑን የባሕር ዳር ከተማ አሥተዳደር አስታወቀ።

ባሕር ዳር: ሚያዝያ 21/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በባሕር ዳር ከተማ አሥተዳደር የሚገኙ የቀበሌ ነዋሪዎች ”የጥፋት እጆች እና መዘዞቹ” በሚል ርእስ የተዘጋጀ ዘጋቢ ፊልምን በመመልከት ለሰላም ዘብ ለመቆም መዘጋጀታቸውን ተናግረዋል፡፡ በውይይቱ የተሳተፉት አቶ ሲሳይ ከበደ...

በእንጅባራ ከተማ “የጥፋት እጆች እና መዘዞቹ” በሚል መሪ መልዕክት ሕዝባዊ የሰላም ውይይት...

ባሕር ዳር: ሚያዝያ 21/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በእንጅባራ ከተማ አሥተዳደር "የጥፋት እጆች እና መዘዞቹ" በሚል መሪ መልዕክት ሕዝባዊ የሰላም ውይይት እየተካሄደ ነው። የእንጅባራ ከተማ አሥተዳደር ተቀዳሚ ምክትል ከንቲባ የኔዓለም ዋሴ በውይይት መድረኩ...

በሰሜን ጎንደር ዞን ” የጥፋት እጆች እና መዘዞቹ” በሚል መሪ መልዕክት ሕዝባዊ...

ደባርቅ: ሚያዚያ 21/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በሰሜን ጎንደር ዞን በሚገኙ ስድስት ወረዳዎች እና ሁሉት ከተማ አሥተዳደሮች "የጥፋት እጆች እና መዘዞቹ" በሚል መሪ መልዕክት ሕዝባዊ ውይይት እየተካሄደ ነው። ውይይቱ በክልሉ እየደረሰ ያለውን ሁለንተናዊ ውድመት ለማኅበረሰቡ...

“ለማንነታችን ያደረግነው እና እያደረግነው ያለው ትግል ሕጋዊ ነው” አቶ አሸተ ደምለው

ሁመራ: ሚያዚያ 21/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል የወልቃይት ጠገዴ ሰቲት ሁመራ ዞን የወሰን እና ማንነት አስመላሽ ኮሚቴ ከአባላቱ እና ከመሪዎች ጋር ውይይት አካሂዷል። በመድረኩ ላይ መልዕክት ያስተላለፉት የወልቃይት ጠገዴ ሰቲት ሁመራ ዞን ዋና...