ያጋጠመው የጸጥታ ችግር በውይይት እና እርቅ ሊቋጭ እንደሚገባ የደብረ ማርቆስ ቴክኒክና ሙያ ኮሌጅ ተማሪዎች...

ደብረ ማርቆስ: ሚያዝያ 22/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የደብረ ማርቆስ ቴክኒክ እና ሙያ ኮሌጅ ተማሪዎች ጋር "የጥፋት እጆች እና መዘዞቹ" በሚል መሪ መልዕክት በሠላም ዙሪያ ትኩረቱን ያደረገ የውይይት መድረክ ተካሄዷል። የደብረ ማርቆስ ከተማ አሥተዳደር ብልጽግና ፓርቲ...

ከካርበን ንግድ ተጠቃሚ ለመኾን እየተሠራ መኾኑን የክልሉ አካባቢ እና ደን ጥበቃ ባለሥልጣን አስታወቀ።

ደብረ ብርሃን: ሚያዚያ 22/2017 ዓ.ም (አሚኮ) አሁን ላይ በዓለም አቀፍ ደረጃ ከፍተኛ የመነጋገሪያ አጀንዳ ከኾኑት ጉዳዮች መካከል የአየር ንብረት ለውጥን ለመቋቋም የሚደረገው ጥረት ተጠቃሽ ነው። የተሻለ የደን ሽፋን ያላቸው ሀገራት ወደ ከባቢ አየር የሚለቀቅን...

ከ300 ሺህ በላይ የኅብረተሰብ ክፍሎች የንጹሕ መጠጥ ውኃ ተጠቃሚ ማድረግ መቻሉን የአማራ ክልል ውኃ...

ባሕር ዳር: ሚያዝያ 22/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ውኃ እና ኢነርጂ ቢሮ ለተሻሻለው የከተማ ውኃ እና ፍሳሽ አገልግሎቶች አዋጅ ቁጥር 291/2016 ማስፈጸሚያ በረቀቀው ደንብ እና በዘጠኝ ወሩ በተከናወኑ ሥራዎች ላይ በክልሉ ምዕራብ ቀጣና ከሚገኙ...

ሰላምን ማስፈን ዓላማው ያደረገ ሕዝባዊ ውይይት በምዕራብ ጎጃም ዞን በተለያዩ አካባቢዎች እየተካሄደ ነው።

ባሕር ዳር: ሚያዝያ 22/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የጸጥታ ችግሩን በሰላማዊ መንገድ በመፍታት ዘላቂ ሰላምን ለማስፈን በዞኑ ውስጥ ባሉ በሁሉም የወረዳ እና የከተማ አሥተዳደር ቀበሌዎች ሕዝባዊ ውይይቶች እየተካሄዱ መኾኑን የምዕራብ ጎጃም ዞን አስታውቋል። የዞኑ ብልጽግና ፓርቲ...

የአማራ ክልል ትምህርት ቢሮ ከጎንደር ቀጣና ባለድርሻ አካላት ጋር የሥራ አፈጻጸሙን እየገመገመ ነው።

ጎንደር: ሚያዝያ 22/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ትምህርት ቢሮ የዘጠኝ ወራት የዕቅድ አፈጻጸምን ከጎንደር ቀጣና ባለድርሻ አካላት ጋር እየገመገመ ነው። በግምገማ መድረኩ ባጋጠመው የጸጥታ ችግር ምክንያት ከሌላው ጊዜ በባሰ የክልሉ የትምህርት ሥራ ችግር ላይ...