ምርጫው ሰላማዊ እና ፍትሐዊ ኾኖ እንዲጠናቀቅ ምቹ መደላድል እየተፈጠረ ነው።
ደሴ፡ የካቲት 19/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የኮምቦልቻ ከተማ አሥተዳደር ብልጽግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት "ኢትዮጵያን ወደ ተምሳሌት ሀገር" በሚል መሪ መልዕክት የሰባተኛው ጠቅላላ ምርጫ ማኒፌስቶ እና የምርጫ መወዳደሪያ ምልክት የማስተዋወቂያ መርሐ ግብር አካሂዷል።
የኮምቦልቻ ከተማ አሥተዳደር...
ምርጫው ነጻ፣ ሰላማዊ፣ ፍትሐዊ እና ተአማኒነት ያለው እንዲኾን በጋራ መሥራት ይገባል።
ደሴ፡ የካቲት 19/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የደቡብ ወሎ ዞን
ብልጽግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት የሰባተኛው ጠቅላላ ምርጫ የማኒፈስቶ እና የምርጫ ምልክት የማስተዋወቂያ መርሐ ግብር በደሴ ከተማ አካሂዷል።
በመድረኩ ላይ መልእክት ያስተላለፋት የደቡብ ወሎ ዞን
ብልጽግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽሕፈት...
ምርጫው በሰላማዊ መንገድ እንዲከናወን ከተፎካካሪ ፓርቲዎች ጋር በቅንጅት ይሠራል።
ባሕር ዳር: የካቲት 19/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የባሕር ዳር ከተማ አሥተዳደር ብልጽግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት የሰባተኛውን ጠቅላላ ምርጫ በማስመልከት የምርጫ ማኒፌስቶ እና ምልክት ትውውቅ አካሂዷል።
የባሕር ዳር ከተማ ብልጽግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት ኀላፊ ሞላ...
የደብረ ብርሃን ከተማ አሥተዳደር 7ኛው ጠቅላላ ምርጫ ነጻ፣ ሰላማዊ እና ፍትሐዊ ኾኖ እንዲጠናቀቅ አስፈላጊውን...
ደብረ ብርሃን: የካቲት 19/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የደብረ ብርሃን ከተማ አሥተዳደር ብልጽግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት 7ኛውን ጠቅላላ ምርጫ አስመልክቶ የፓርቲውን የምርጫ ማኒፌስቶ እና ምልክትን የማስተዋወቂያ መድረክ አካሂዷል።
"ኢትዮጵያ ወደ ተምሳሌት ሀገር" በሚል መሪ መልዕክት በተካሄደው...
በመንግሥት የጤና ተቋማት ያለው የመድኃኒት አቅርቦት በቂ ነው ?
ባሕር ዳር፡ የካቲት 19/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል የጤና አገልግሎት በሚሰጥባቸው የመንግሥት ተቋማት ላይ ታካሚዎች የሚታዘዝላቸውን መድኃኒት ከመንግሥት ተቋማት ስለማያገኙ ከግል መድኃኒት መደብሮች በከፍተኛ ዋጋ ለመግዛት ሲገደዱ ይስተዋላል።
ለመኾኑ በመንግሥት የጤና ተቋማት ያለው የመድኃኒት አቅርቦት...








