“በጀግንነት የተጠበቀች፤ በመስዋዕትነት የጸናች”

ባሕር ዳር: ሚያዝያ 27/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ዓለም ፊቱን አዞረባት ልጆቿ ግን በስስት ተመለከቷት፣ ዓለም ዘመተባት ልጆቿ ግን ለክብሯ ዘመቱላት፣ ዓለም አዋከባት ልጆቿ ግን አረጋጓት፣ ዓለም አደማት ልጆቿ ግን አከሟት፣ ዓለም ገፋት ልጆቿ ግን ደገፏት፣...

“የዘመኑን አርበኝነት እውን ለማድረግ ራስን ለመቻል በሚደረጉ የልማት ሥራዎች ዙሪያ መለስ ትጋት ከሁሉም ዜጎች...

ባሕር ዳር:ሚያዚያ: 27/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ኢትዮጵያ በየታሪክ እጥፋቱ ነፃነቷን አስጠብቃ በጀግኖች አርበኞቿ ደም እና አጥንት ተከብራ ኖራለች፤ ለዚህም ለጥንታዊት ኢትዮጵያ ጀግኖች አርበኞች ክብር እና ምስጋና ይገባቸዋል፡፡ ለዚህ ያበቁ ጀግኖቿን በመዘከር ተተኪ አርበኞችን ለማፍራት እና...

“የትምህርት ቤት በሮችን ዘግቶ ትውልድን ለድንቁርና ማጨት በፍጥነት ሊቆም ይገባል” አቶ ይርጋ ሲሳይ

ባሕር ዳር:ሚያዝያ 25/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ብልጽግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት ኀላፊ ይርጋ ሲሳይን ጨምሮ ሌሎችም የአማራ ክልል እና የማዕከላዊ ጎንደር ዞን ከፍተኛ መሪዎች ከወገራ ወረዳ ነዋሪዎች ጋር ተወያይተዋል። ከፍተኛ መሪዎች ከገደብየ፣ ይሳቅ...

“ኢትዮጵያ ታምርት” ወይም ‘Made in Ethiopia’ ኤክስፖ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) በተገኙበት ተከፈተ።

ባሕር ዳር:ሚያዚያ: 25/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ዛሬ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) በተገኙበት የተከፈተው እና ለ5 ቀናት የሚቆየው የ2017 “ኢትዮጵያ ታምርት” ወይም ‘Made in Ethiopia’ ኤክስፖ፣ ከወትሮው በተለየ አጠቃላይ 288 አቅራቢዎች ምርታቸውን አቅርበዋል፡፡ የ “ኢትዮጵያ ታምርት”...

በተኪ ምርቶች 3 ቢሊዮን ዶላር የውጭ ምንዛሬ ማዳን መቻሉን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር)...

አዲስ አበባ: ሚያዝያ 25/2017 ዓ.ም (አሚኮ) 3ኛው "የኢትዮጵያ ታምርት ኤክስፖ" በአዲስ ዓለም አቀፍ ኮንቬንሽን ማዕከል ተከፍቷል። በመርሐ ግብሩ የተገኙት ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ያለ ኢኮኖሚ ዕድገት የጸና ሀገር ሊኖር አይችልምና የኢንዱስትሪ ዘርፉን ማዘመን ተገቢ...