የጎንጅ ቆለላ የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል ተመረቀ።

ባሕር ዳር: ሚያዝያ 27/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በሰሜን ጎጃም ዞን ጎንጅ ቆለላ ወረዳ የጎንጅ ቆለላ የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታልን በምክትል ርእሰ መሥተዳድር ማዕረግ የማኅበራዊ ዘርፍ አስተባባሪ እና የትምህርት ቢሮ ኀላፊ ሙሉነሽ ደሴ (ዶ.ር)፣ በምክትል ርእሰ መሥተዳድር...

የክልል እና የዞን ከፍተኛ የሥራ ኀላፊዎች በሰሜን ወሎ ዞን ውርጌሳ ከተማ እየተሠራ ያለን የተፋሰስ...

ወልድያ: ሚያዝያ 27/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ምክትል ርእሰ መሥተዳድር አብዱ ሁሴን (ዶ.ር) እና ሌሎች የክልል እና የዞን ከፍተኛ የሥራ ኀላፊዎች የውላ ወንዝ ተፋሰስ ልማትን ጎብኝተዋል። ውላ ወንዝ የክረምት ወቅት ጎርፍ የውርጌሳ ከተማ ነዋሪዎችን እና...

“በኢትዮጵያ ላይ የተደረጉ ተደጋጋሚ ወረራዎች እና የአልደፈርባይነት ተጋድሎ”

ባሕር ዳር: ሚያዝያ 27/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ኢትዮጵያን በቅኝ ግዛት ለመያዝ ለ2 ሺህ ዓመታት ያህል የተደጋገመ የወረራ ሙከራ እንደተደረገባት የታሪክ ድርሳናት ያስረዳሉ። በአውሮፓ፣ በእስያ እና በአፍሪካ የተነሱ መንግሥታት ግዛታቸውን ሲያስፋፉ በነበሩበት ጊዜ ኢትዮጵያንም ለማስገበር ብዙ...

ወጣቱ ትውልድ ከአባት አርበኞቹ ጽናትን እና አንድነትን ሊማር እንደሚገባው ተጠቆመ።

ሰቆጣ: ሚያዝያ 27/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ፋሽስት ኢጣሊያ በ1888 ዓ.ም በዓድዋው ጦርነት የሽንፈት ጽዋን ከተጎነጨች በኋላ ለአርባ ዓመታት ያክል በበቀል እያዘጋጀች ጊዜ ስትጠብቅ ቆይታለች። በዚህም ከ1927 እስከ 1933 ዓ.ም ባሉት አምስት ዓመታትም ድጋሜ ኢትዮጵያን በመውረር...

የኢፌዴሪ ፕሬዝዳንት ታዬ አጽቀሥላሴ በድል ሐውልት የአበባ ጉንጉን አስቀምጡ።

ባሕር ዳር: ሚያዚያ: 27/2017 ዓ.ም (አሚኮ) 84ኛው የአርበኞች ድል በዓል ቀን በአዲስ አበባ በተለያዩ ዝግጅቶች እየተከበረ ነው። በድል ሃውልት የአበባ ጉንጉን የማስቀመጥ ሥነ-ሥርዓትም እየተተከናወነ ነው። ከፕሬዝዳንት ታዬ አጽቀሥላሴ በተጨማሪ በድል ሃውልት የኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊትን...