የእናቶች በጤና ተቋማት የመውለድ ምጣኔን ለማሳደግ እየሠራ መኾኑን የአማራ ክልል ጤና ቢሮ አስታወቀ።
ባሕር ዳር: ሚያዝያ 28/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የዓለም ጤና ድርጅት መረጃ እንደሚያሳየው በዓለም ሕይዎታቸው ካለፈው እናቶች ውስጥ 75 በመቶ የሚኾኑት ከፍተኛ የደም መፍሰስ በተለይም ደግሞ ከወሊድ በኋላ የሚያጋጥም ደም መፍሰስ፣ በእርግዝና ወቅት የሚያጋጥም የደም ግፊት፣...
የአሠሪ እና ሠራተኛ መብትና ግዴታ እስከ ምን ድረስ ነው?
ባሕር ዳር: ሚያዝያ 28/2017 ዓ.ም (አሚኮ) አዋጅ ቁጥር 1156/2011 ስለ አሠሪ እና ሠራተኛ ደኅንነት፣ ጤንነት፣ ስለ ሠራተኛ መብት እና ግዴታ፣ ስለ አሠሪ መብት እና ኀላፊነት በአጠቃላይ በአሠሪው እና በሠራተኛው መካከል መኖር ስላለበት የሥራ መስተጋብር...
ከፍተኛ የሥራ ኀላፊዎች በጎንደር ከተማ ትምህርት ቤቶች የተማሪዎችን ምገባ መርሐ ግብር እየጎበኙ ነው።
ባሕር ዳር: ሚያዝያ 28/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በጉብኝቱ የአማራ ክልል ብልጽግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት ኀላፊ ይርጋ ሲሳይ፣ የአማራ ክልል ሚሊሻ ጽሕፈት ቤት ኀላፊ አስቻለ አላምሬ፣ የአማራ ክልል ብልጽግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት የፖለቲካ...
“የሕዝባችን ቀዳሚ ምርጫው ሰላም፤ ፍላጎቱም ልማት ነው” ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ
ባሕር ዳር: ሚያዚያ: 28/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ የክልሉ ሕዝብ ተቀዳሚ ምርጫ ሰላም መኾኑን በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው ባጋሩት መልዕክት አስታውቀዋል። ርእሰ መሥተዳድሩ በመልዕክታቸው በክልላችን በተለያዩ አካባቢዎች በግንባታ ሂደት ላይ የነበሩ የትምህርት እና...
“17 ኪሎ ሜትር የመንገድ ፕሮጀክት በዚህ ዓመት ይጠናቀቃል” ተቀዳሚ ምክትል ከንቲባ ጎሹ እንዳላማው
ባሕር ዳር: ሚያዝያ 27/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ከፍተኛ የመንግሥት የሥራ ኀላፊዎች በባሕር ዳር ከተማ አሥተዳደር እየተገነቡ የሚገኙ የልማት ሥራዎችን ተዘዋውረው ጎብኝተዋል። በጉብኝቱ የአማራ ክልል ኮሙኒኬሽን ቢሮ ኀላፊ መንገሻ ፈንታው (ዶ.ር)፣ የአማራ ክልል መሬት ቢሮ...








