አቢሲኒያ ባንክ በ”ይጀምሩ ያድሱ ይደጉ” መርሐግብሩ አዳዲስ ደንበኞች ማፍራቱን ገለጸ።
አዲስ አበባ፡ የካቲት 19/2018 ዓ.ም (አሚኮ) አቢሲኒያ ባንክ ለሁለት ወራት ሲያካሂድ የቆየው "ይጀምሩ ያድሱ ይደጉ" መርሐ ግብር መጠናቀቁን አስመልክቶ የዕጣ ማውጣት ሥነ ሥርዓት አከናውኗል።
በመርሐ ግብሩ 11 ነጥብ 5 ሚሊዮን ደንበኞችን በማካተት ለ22 ዕጣዎች በኢትዮጵያ...
የኮሪደር ልማት ከውበት ባሻገር
ባሕር ዳር፡ የካቲት 19/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የኮሪደር ልማት ከተሞችን ለመኖር ምቹ ማድረግ፣ ማደስ፤ ገጽታን ማሻሻል እና ከልማቱ ሁሉም ተጠቃሚ እንዲኾን የማስቻል ዓላማ ያለው ተግባር ነው።
በኢትዮጵያ የኮሪደር ልማት ተግባራዊ እየተደረገባቸው ከሚገኙ ከተሞች መካከል ደግሞ ባሕር...
ምርጫ ለሁሉም እኩል ሜዳ የሚፈጥር ሂደት ነው።
ጎንደር: የካቲት 19/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በብልጽግና ፓርቲ የጎንደር ከተማ አሥተዳደር ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት የ7ኛው ጠቅላላ ምርጫ የማኒፌስቶ እና የምርጫ ምልክት የማስተዋወቂያ መርሐ ግብርን አካሂዷል።
ኢትዮጵያ ያላትን ዕምቅ ሃብት ተጠቅማ ወደ ፊት መራመድ እንደሚገባት ያነሱት በብልጽግና...
ምርጫው ሰላማዊ እና ፍትሐዊ ኾኖ እንዲጠናቀቅ ምቹ መደላድል እየተፈጠረ ነው።
ደሴ፡ የካቲት 19/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የኮምቦልቻ ከተማ አሥተዳደር ብልጽግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት "ኢትዮጵያን ወደ ተምሳሌት ሀገር" በሚል መሪ መልዕክት የሰባተኛው ጠቅላላ ምርጫ ማኒፌስቶ እና የምርጫ መወዳደሪያ ምልክት የማስተዋወቂያ መርሐ ግብር አካሂዷል።
የኮምቦልቻ ከተማ አሥተዳደር...








