የሀገር መከላከያ ሠራዊት አባላት በደሴ ከተማ እየተሠራ ያለውን የኮሪደር ልማት ጎበኙ።
ደሴ፡ ሚያዝያ 29/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በሀገር መከላከያ ሠራዊት የ801ኛ ኮር አባላት በደሴ ከተማ እየተሠራ ያለውን የኮሪደር ልማት ሥራ ጎብኝተዋል።
የሠራዊት አባላቱ የልማት ሥራዎች በፍጥነት እና በጥራት እየተከናወኑ መኾኑን መመልከታቸውን ገልጸዋል።
ልማቶች የሚከናወኑት ሰላም...
ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ በጎንደር ከተማ ውስጥ የሚገነቡ የልማት ሥራዎችን እየተመለከቱ ነው።
ባሕር ዳር:ሚያዝያ 29/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ፣ የአማራ ክልል ብልጽግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት ኀላፊ ይርጋ ሲሳይ፣ የአማራ ክልል ባሕል እና ቱሪዝም ቢሮ ኀላፊ መልካሙ ፀጋዬ እና ሌሎችም ከፍተኛ መሪዎች በጎንደር ከተማ...
“የሰላም እና የልማት ተጠቃሚው፤ የጦርነትም ቀዳሚ ተጎጅው ሕዝብ ነው” ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ
ባሕር ዳር:ሚያዝያ 29/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ፣ የአማራ ክልል ብልጽግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት ኀላፊ ይርጋ ሲሳይ እና ሌሎችም የአማራ ክልል እና የጎንደር ከተማ አሥተዳደር መሪዎች በመገጭ መስኖ ግድብ ተገኝተው የፕሮጀክቱን የግንባታ...
የአፈር ማዳበሪያ ለአርሶአደሮች እያሰራጨ መኾኑን የባሕር ዳር ከተማ አሥተዳደር ግብርና መምሪያ ገለጸ።
ባሕር ዳር: ሚያዝያ 29/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የባሕር ዳር ከተማ አሥተዳደር ግብርና መምሪያ ለመኸር ሰብል ምርት የሚኾን የአፈር ማዳበሪያ ለአርሶ አደሮች እያሰራጨ መኾኑን ገልጿል።
የባሕርዳር ከተማ አሥተዳደር ግብርና መምሪያ ኀላፊ የሰውዘር ደመላሽ በዓመቱ 69...
“ቀጣናዊ የንግድ ትስስርን ማጠናከር ለተረጋጋ ኢኮኖሚ ግንባታ ወሳኝ ነው” አፈ ጉባኤ ታገሰ ጫፎ
አዲስ አበባ: ሚያዝያ 29/2017 ዓ.ም (አሚኮ) 6ኛው የኮሜሳ ሴቶች ፌዴሬሽን የቢዝነስ ኤግዚቪሽን በአዲስ አበባ መካሄድ ጀምራል።
በማስጀመሪያ መርሐ ግብሩ ላይ መልዕክት ያስተላለፉት የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አፈ ጉባኤ ታገሰ ጫፎ የሥርዓተ ፆታ እኩልነት አህጉር...








